ሜ/ጀ መሀመድ ተሰማ፣ ሠራዊቱ ሀገርን ከጥፋት የማዳን ተልዕኮውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ያጠናቅቃል አሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል መሀመድ ተሰማ፣ ሠራዊታችን ሀገርን ከጥፋት የማዳን ተልዕኮውን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚያጠናቅቅ አስታወቁ።
የኢትዮጵያን ዕድገት የማይፈልጉ ታሪካዊ ጠላቶች…