የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና ችግሮችን ለመፍታት አመራሩ በብቃት መስራት አለበት – የሰላም ሚኒስቴር Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና ችግሮችን በሰለጠነ መንገድ ለመፍታት አመራሩ በብቃት መስራት እንዳለበት የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። የሰላም ሚኒስቴር ከክልል እስከ ወረዳ ለተወጣጡ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 359 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 953 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 726 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 359 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 353 ሰዎች በፅኑ ህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ትራምፕ በግድቡ ዙሪያ የሰጡትን አስተያየት በመቃወም ሩሲያ እና መሰል የላይኛው ተፋሰስ አባል ሀገራት የጠራ አቋም እንዲይዙ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ዶናልድ ትራምፕ የሰጡትን አስተያየትን በመቃወም ሩሲያ እና መሰል የላይኛው ተፋሰስ አባል ሀገራት የጠራ አቋም እንዲይዙ እየተሰራ መሆኑን በሩሲያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲኖዶሱ ምልዓተ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡ ሲኖዶሱ ከጥቅምት 11 ቀን ጀምሮ ሲያካሂድ የቆየውን ስብሰባ ለቤተክርስቲያንና ለሀገር ይበጃሉ ያላቸውን ውሳኔዎች…
ስፓርት አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑ የኢትዮጵያ ከ17ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ Feven Bishaw Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑ የኢትዮጵያ ከ17ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ መድን የቀድሞ ከ17 ዓመት በታች እና የአሁን ከ20ዓመት በታች አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑን…
Uncategorized How to Buy Essay Online Nov 2, 2020 0 The best way to write an essay is by buying essay online.It offers you to order essays online without hassle. Function as you like for you for hours daily writing essays, plagiarism free and…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በንፁሃን ዜጐች ላይ በደረሰው ጥቃት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ዋጋ ቃንቃ ቀበሌ በንፁሃን ዜጐች ላይ በደረሰው አሰቃቂ ጥቃት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጻል፡፡ ምክር ቤቱ በፌስ ቡክ ገጹ ይህን መሰል ወንጀል በተደጋጋሚ እየተፈፀመ የዜጐች ህይወት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች የጥፋት ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቀናቲ ቀበሌ የጥፋት ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለጹ፡፡ አመራሮቹ ድርጊቱን በማውገዝ ፀረ-ሰላም ኃይሎች በአፋጣኝ ተይዘው ለህግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ንጹሃን ዜጎችን በማንነታቸው በጅምላ ማጥቃት የሽብር እንጂ የፖለቲካ ትግል ሊሆን አይችልም Tibebu Kebede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ንጹሃን ዜጎችን በማንነታቸው በጅምላ ማጥቃት የሽብር እንጂ የፖለቲካ ትግል ሊሆን እንደማይችል የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የላከው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል ባለፉት ሁለት ዓመታት ተኩል በሃገራችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ በጥፋት ሀይሎች በንፁሃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው ወንጀል ማዘኑን ገለፀ Tibebu Kebede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ትናንት ማታ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ በጥፋት ሀይሎች በንፁሃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው እጅግ አስከፊ ወንጀል ማዘኑን ገልጿል። ፓርቲው ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ አብሮ በኖረባቸው ረጅም ዘመናት ውስጥ ክፉና…