በቀጣዩ ዓመት የሚከበረውን 34ኛውን የአለም ቱሪዝም ቀን የሲዳማ ክልል እንደሚያዘጋጅ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱማሌ ክልል ላለፉት ሶስት ተከታታይ ቀናት ሲከበር የቆየው 33ኛው የአለም ቱሪዝም ቀን ተጠናቋል።
የአለም ቱሪዝም ቀን ˝ቱሪዝም ለገጠር ልማት˝ በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች የተከበረ ሲሆን በወቅት…