Fana: At a Speed of Life!

በዓመት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ሊያሳጣ በሚችል የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮምን በዓመት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ሊያሳጣ በሚችል የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ማድረጉን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…

Custom Essay Writing

Custom Essay Writing CompanyTrustworthy And Affordable Paper Writing ServiceThe commonest cause why college students order customized essay writings is stress. They are too careworn from the…

የአቢጃታ ሐይቅ ወደ ቀድሞ ይዞታው መመለሱን የአብጃታ ሻላ ሃይቆች ብሄራዊ ፓርኮች አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጥፋት ስጋት ላይ የነበረው የአቢጃታ ሐይቅ በክረምቱ ዝናብ ወደ ቀድሞ ይዞታው መመለሱን የአብጃታ ሻላ ሐይቆች ብሔራዊ ፓርክ አስታወቋል። ከኦሮሚያ የመስህብ ስፍራዎች አንዱ የሆነው የአቢጃታ ሐይቅ ትናንት በባለድርሻ አካላት የተጎበኘ ሲሆን…

በመዲናዋ ለህዳሴ ግድብ በሶስት ወራት ውስጥ ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብ ዋንጫ በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች እየተዘዋወረ ነው፡፡ ዋንጫው ባለፉት 15 ቀናት ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቆየ ሲሆን በዚህ ጊዜም ከ123 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉ ተገልጿል። አሁን ላይም…

ኤምባሲው የሳዑዲን የመኖሪያ ፈቃድ ህግን ተላልፈው የተገኙ ስምንት ታዳጊ እና ሁለት ታማሚ ዜጎችን እንዲፈቱ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የመኖሪያና ሥራ ፈቃድ ህግን ተላልፈው የተገኙ ስምንት ታዳጊ ወጣት ዜጎችን ከእስር ማስፈታቱን አስታወቀ። ኤምባሲው ሪያድ ከተማ በህግ አስከባሪ ተይዘው የነበሩ ዜጎችን ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት…

የአውሮፓ ሃገራት አዲስ የእንቅስቃሴ ገደቦችን እየጣሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሃገራት አዲስ የእንቅስቃሴ ገደቦችን እየጣሉ ነው። በብሪታንያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አንድ ሚሊየን መሻገሩን ተከትሎ ለአንድ ወር የሚቆይ የእንቅስቃሴ ገደብ ተጥሏል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን አዲሱ የእንቅስቃሴ…

የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ የሉአላዊ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የዳዉሮ ተርጫ ካምፓስ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የዳዉሮ ተርጫ ካምፓስ ተመርቋል፡፡ ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሶስተኛ ካምፓስ የሆነዉ የዳዉሮ ተርጫ ካምፓስ የሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ፣የሚኒስቴር መስሪቤቱ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣የደቡብ ብሔር…

ከንቲባዎች በየከተሞቻቸው ያሉ ጸጋዎችን በመለየት ለስራ እድል ፈጠራ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)“የተሻለ ከተማ ለተሻለ ህይወት” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ተጠናቀቀ፡፡ ፎረሙ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ…