Uncategorized የኦሮሞና የአማራ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ በባህርዳር ይካሄዳል Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሞና የአማራ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአዳማ ከተማ ያካሄዱት የጋራ የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ። በመድረኩ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳታፊዎች የጋራ ምክክር መድረክ በአራት ነጥቦች ስምምነት ላይ በመድረስ ነው…
Uncategorized Are there any other disciplines which will be specialized as a specialist in formatics? Oct 31, 2020 0 Why should certainly a single develop into specialist for application development? Moreover to the field of application development, there's the already identified specialization Method…
ፋና ስብስብ በጀምስ ቦንድ የስለላ ፊልም የመጀመሪያዎቹ ሰባት ክፍሎች ዋና ተዋናይ የነበረው ሾን ኮነሪ ከዚህ አለም በሞት ተለየ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀምስ ቦንድ የስለላ ፊልም የመጀመሪያዎቹ ክፍሎች ላይ ዋና ተዋናይ የነበረው ሾን ኮነሪ በ90 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ሾን ኮነሪ በተወዳጁ የስላለ ፊልም ፤ የመጀመሪያውን ክፍል ጨምሮ በሰባት የጀምስ ቦንድ ፊልሞች ላይ ተውኗል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ማንበብ እና መፃፍ የማይችሉት የፌስቱላ የቀዶ ህክምና ባለሙያ ኢትዮጵያዊቷ ማሚቱ ጋሼ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሊይ ሜል ማንበብ እና መፃፍ ሳይችሉ ትልቅ የቀዶ ህክምና ባለሙያ የሆኑትን ኢትዮጵያዊት እናት አስተዋውቋል። ወይዘሮ ማሚቱ ጋሼ የተባሉት እናት በእርግዝና ላይ በነበሩበት ወቅት ህፃኑ በሆዳቸው ውስጥ እያለ ህይወቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በኮቪድ-19 የተቀዛቀዘውን ቱሪዝም ለማነቃቃት ያለመ የመስህብ ስፍራዎች ጉብኝት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኮሮና ቫይረስ) ወረርሽኝ ምክንያት የተቀዛቀዘውን ቱሪዝም ለማነቃቃት ያለመ የመስህብ ስፍራዎች ጉብኝት በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ነው። መነሻውን ላንጋኖ ሀይቅ፤ መዳረሻው ሶፍ ኡመር ዋሻ በማድረግ “ኦሮሚያን እናስተዋውቃት” በሚል መሪ ሀሳብ…
ስፓርት አትሌት ለተሰንበት የ”ሞመንት ኦፍ ዘ መንዝ” አሸናፊ ሆነች Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ የ"ሞመንት ኦፍ ዘ መንዝ" አሸናፊ ሆነች፡፡ አትሌት ለተሰንበት ግደይ መስከረም 27፣2013 ዓ.ም ስፔን ቫሌንሺያ ተካሂዶ በነበረው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር ክብረወሰን ማሻሻሏን ተከትሎ የፈረንጆቹ ኦክቶበር ወሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተሜነት ዕድገትን የሚመጥኑ ስራዎች መጠናከር አለባቸው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ያዘጋጀው የክልላዊ ልማት ፕላን መድረክ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የከተሜነት ዕድገትን የሚመጥኑ ስራዎች በፍጥነት ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተመሠረተ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሰባት አባላት ያሉት የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ በመምረጥ ተመሠረተ። ጉባኤው የተመሰረተው የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሀዋሳ ከተማ በሠላም ግንባታ ዙሪያ ለሁለት ቀናት ባዘጋጀው የምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬደዋ ከተማ ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ፡፡ በአስተዳደሩ በ2012 በጀት ዓመት ስራቸው የተጠናቀቁ የካፒታል ልማት ፕሮጀክቶች የምረቃ ስነስርዓት ተካሂዷል፡፡ በኢንዱስትሪ መንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ የከንቲባዎች ፎረም የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ የከንቲባዎች ፎረም የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ፡፡ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር “የተሸለ ከተማ ለተሻለ ህይወት” በሚል መሪ ቃል በሃገር አቀፍ ደረጃ…