Fana: At a Speed of Life!

በመስቀል ደመራ በዓል የታየው የአብሮነት እና ሰላማዊ የበዓል አከባበር በኢሬቻ በዓልም ሊደገም ይገባል – ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመስቀል ደመራ በዓል የታየው የአብሮነት እና ሰላማዊ የበዓል አከባበር በኢሬቻ በዓልም ሊደገም እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።   ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም…

በመተከል ዞን ከተከሰተው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ በ45 አመራሮች ላይ እርምጃ ሲወሰድ ከእነዚህም ውስጥ 10ሩ በህግ እንዲጠየቁ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ከተከሰተው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮች ላይ ክልሉ ህጋዊና ፖለቲካዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። በዚህም በ45 አመራሮች ላይ እርምጃ  የተወሰደ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ አንድ…

በኢትዮጵያ ለሁለት አዳዲስ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ኦፕሬተሮች ፈቃድ የመስጠት ሂደት እስከ መጋቢት ወር ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ለሁለት አዳዲስ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ኦፕሬተሮች ፈቃድ የመስጠት ሂደት እስከ መጋቢት ወር ይጠናቀቃል ተብሏል። የቴሌኮሙዩኒኬሽን ማሻሻያ ስራዎች አካል በሆነው ለአዲስ የቴሌኮም ኦፕሬተሮች ፈቃድ መስጠት ሂደት ላይ…

በዓለም በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 1ሚሊየንን አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን አልፏል፡፡ እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ 1 ሚሊየን 2 ሺህ 561 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል ተብሏል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከ33…

የጋምቤላ ክልል በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልል በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አድርጓል። በጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የተመራ ልዑክ በአፋር ክልል ጉብኝት ማድረጉ ተነግሯል። በዚህ ወቅትም በክልሉ ህዝብ እና…

ውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ውበቱ አባተን የወንዶች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  ዋና  አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ፡፡ አሰልጣኙ ቡድኑን ለቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ማጣሪያ የማሳለፍ ግዴታ…

በቻይና ከአንድ ሰው ጭንቅላት 5 ሴንቲ ሜትር ርዝመትያላቸው መርፌዎች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በአንዲት ወጣት ጭንቅላት ውስጥ ርዝመታቸው በግምት 5 ሴንቲ ሜትር የሆነ ሁለት መርፌዎች መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡ ወጣቷ ይህን ያወቀችው የደረሰባትን የመኪና አደጋ ተከትሎ የሲቲ ስካን ምርመራ ስታደርግ መሆኑ ታውቋል፡፡ የተገኘው መርፌ…