Fana: At a Speed of Life!

ስፔን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሰዓት እላፊ ገደብ ጣለች

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስፔን በሀገሪቱ ዳግም እያገረሸ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት በመላ ሀገሪቱ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሏ ተነግሯል። በተጨማሪም ሀገሪቱ ብሄራዊ የጤና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇንም የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር…

የከተማዋን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት እየተሰራ ነው –ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚያነሱትን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት አስተዳደሩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያሉ ልዩነቶች በውይይት መፍታትን እንደሚያበረታታ ኢጋድ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሶስቱ ሀገራት መካካል ያሉ ልዩነቶች በውይይት መፍታትን እንደሚያበረታታ አስታውቋል። የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ፥ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የሃይቅ- ቢስቲማ – ጭፍራ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በይፋ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሃይቅ- ቢስቲማ- ጭፍራ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በይፋ አስጀመሩ። በመርሃ ግብሩ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና የአማራ ክልል…

ታላቁ የህዳሴ ግድብን ከፍፃሜ ከማድረስ ለአፍታም ያህል የሚያቆመን አይኖርም- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ የህዳሴ ግድባችንን ከፍፃሜ ከማድረስ ለአፍታም ያህል የሚያቆመን ገቢር አይኖርም አለ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት። ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫው፥ “የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራንፕ ግድቡን አስመልክተው ያስተላለፉት መልእክት…

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅጥር ለመፈፀም ሁለት ቋንቋን መቻል የሚያስገድድ ህግ አልወጣም – አቶ ዣንጥራር አባይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለት ቋንቋዎችን እንደግዴታ ያስቀመጠበት ህግ እንዳላወጣ አስታወቀ፡፡ ቅጥርን በተመለከተ ከተማ አስተዳደሩ ሁለት ቋንቋዎችን እንደግዴታ አስቀምጧል እየተባለ የተናፈሱ መረጃዎች ከእውነት የራቁ መሆናቸውን በምክትል…