Fana: At a Speed of Life!

ለደቡብ ክልል ግንባር ቀደም ግብር ከፍዮች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የደቡብ ክልል ለግንባር ቀደም ግብር ከፍዮች እውቅና ሰጠ። እውቅና እና ሽልማቱን የሰጡት የደቡብ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባሄ ወይዘሮ ሄለን ደበበ ÷የኮሮና ቫይረስ ተፅእኖን በመቋቋም በታማኝነት ታክስና ግብራቹን ስለከፈላቹሁ የክልሉ…

መንግስት ፕሬዚዳንት ትራምፕ በህዳሴ ግድብ ላይ በሰጡት አስተያየት ማብራሪያ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ሬይነርን በጽህፈት ቤታቸው አስጠርተው ማብራሪያ ጠይቀዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አምባሳደር ማይክ ሬይነርን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው አስጠርተው ፕሬዚዳንት ትራምፕ በህዳሴ…

ክልሎች ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ የሚሰነዘር ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ክልሎች ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ የሚሰነዘር ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። በዚህም የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት እና የአዲስ አበባ ከተማ…

የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች እውቅና እና ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት እውቅና እና ሽልማት ተበረከተ፡፡ የእውቅና እና ሽልማት ስነ ስርአቱ ባለፈው በጀት አመት 233 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ እንዲገኝ ላስቻሉ አመራሮችና ሰራተኞች ነው የተሰጠው፡፡…

በህዳሴ ግድብ ላይ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት መዳፈር ለማንም አይጠቅምም – መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የመልማት ፍላጎትና መብት፤ ስራውም የሉዓላዊው ህዝብ የላብ ውጤት ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሰጡት…

መገናኛ ብዙሃን የንግግር ባህል መዳበር ላይ እና ብዝሃነትን የሚቀበል ዜጋ መፍጠር ላይ ማተኮር እንደሚገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመቱን አስመልክቶ ያዘጋጀው የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በፓናል ውይይቱ “ፋና ከየት ወዴት” እንዲሁም ”የሚዲያ ሚና በሃገረ ብሄርና ሀገረ መንግስት ግንባታ” በሚሉ ርዕሶች ሁለት ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው…

በዚህ ዓመት 5 ሚሊየን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ይኖራቸዋል – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ በዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር አስታውቋል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በሆነው በዚህ የዲጂታል መታወቂያ ትግበራ መርሃ ግብር የመጀመሪያዎቹ 450 ሺህ ተማሪዎች…

የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሠልጠኛ ማዕከል ሠልጣኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሠልጠኛ ማዕከል የ33ኛ ዙር መሠረታዊ የኮማንዶ እንዲሁም 10ኛ ዙር መሠረታዊ የልዩ ኃይል እና ፀረ ሽብር ሠልጣኞችን አስመረቀ። ሥነ ሥርዓቱም የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ ሌሎች…

በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር ከ456 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ ፕሮጀክቶቹን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መርቀዋቸዋል፡፡ ዛሬ ከተመረቁት የልማት ፕሮጀክቶች መካከል በ300 ሚሊየን ብር ወጪ…

በናይጀሪያ እስካሁን 51 ንጹሃን ዜጎች መገደላቸውን ፕሬዚዳንት ቡሃሪ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያው ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ከሰሞኑ በሃገሪቱ በተፈጠረው አለመረጋጋት 51 ንጹሃን ዜጎች መገደላቸውን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ የፖሊስን የሃይል እርምጃ በመቃወም በተካሄደው ሰልፍ ላይ የፀጥታ አካላት በወሰዱት እርምጃ በርካቶች…