Fana: At a Speed of Life!

ማሊ የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትሯን የሽግግር ጊዜ ፕሬዚዳንት አድርጋ ሾመች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማሊ የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትሯን ባ ንዳዎን የሀገሪቱ የሽግግር ጊዜ ፕሬዚዳንት አድርጋ ሾመች፡፡ የወታደራዊ መንግስት መሪው ኮሎኔል አሲሚ ጎይታ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸውን ከሀገሪቱ የሚወጡ የዜና አውታሮች ዘግበዋል፡፡ አዲሱ…

በመዲናዋ በ2011 የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ ወጥቶላቸው ቁልፍ ላልተረከቡ እድለኞች ቁልፍ የማስረከቡ ስራ በአፋጣኝ እንደሚፈፀም ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በየካቲት 27-2011 ዓ.ም በተደረገው ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርአት ዕጣ ወጥቶላቸው ውል ላልገቡ እና ቁልፍ ላልተረከቡ ባለ ዕጣዎች ውል ማስገባትና ቁልፍ ማስረከቡ በአፋጣኝ እንዲፈፀም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለፀ።…

በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ ባለቤቱ ያልታወቀ 300 ኩንታል ቀይ ሽንኩርት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገ ወጥ መንገድወደ ሀገር ሊገባ የነበረ ባለቤቱ ያልታወቀ 300 ኩንታል ቀይ ሽንኩርት መያዙን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የመተማ ዮሐንስ መቅረጫ ጣቢያ አስታውቋል፡፡   ሽንኩርቱ የተያዘውም በተሳቢ አይ ቬኮ ትራከር በሱዳን-…

ኤይር ባስ በ2035 ከብክለት ነጻ የሆነ አውሮፕላን ይፋ እንደሚያደርግ ማቀዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ኤይር ባስ በ2035 ከብክለት ነጻ በሆነ አውሮፕላን አገልግሎት ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ፡፡ ኤይር ባስ ላቀደው ከብክለት ነጻ ለሆነ አውሮፕላኑ ሃይድሮጅንን በኃይል ምንጭነት ይጠቀማል ነው የተባለው፡፡ የኩባንያው ኃላፊ በግል አቬይሽ ዘርፍ…

በተያዘው የመስከረም ወር ስድስት የድንበር ኬላዎች ይከፈታሉ – የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ስድስት የድንበር ኬላዎችን እስከተያዘው ወር መጨረሻ ድረስ እንደምትከፍት የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ። የሚከፈቱት ስድስቱ የድንበር ኬላዎች በቤንሻንጉል፣ በጋምቤላ፣ በሶማሌ እና በደቡብ ክልሎች መሆናቸውንም…

ብሪታኒያ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆነች ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታኒያ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከባድ የሆነ ሁኔታ ውስጥ እንደሆነች ተሰማ። ሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ረገድ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ናት ሲሉ የመንግስት ዋና የህክምና አማካሪ ተናግረዋል። ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ እየሄደች ነው ሲሉም…

በመሬት መንሸራተት ተዘግቶ የነበረው የአዋሽ ድሬዳዋ መንገድ ዳግም ለተሽከርካሪ ክፍት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመሬት መንሸራተት ምክንያት ተዘግቶ የነበረውከአዋሽ ወደ ድሬዳዋ የሚዘልቀው መንገድ ዳግም ለተሽከርካሪ ክፍት መሆኑ ተገልጿል። በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የድሬዳዋ ድስትሪክት ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር አንድነት ሰይፉ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ብልፅግና ፓርቲ በሩሲያ ገዢ ፓርቲ አዘጋጅነት በተካሄደው የኢንተርኔት ኮንፈረንስ ላይ ተሳተፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሩሲያ ገዢ ፓርቲ ብልፅግናን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ገዢ ፓርቲዎች ጋር የኢንተርኔት ኮንፈረንስ አካሄደ። በሩሲያው "ዩናይትድ ሩሲያ" ፓርቲ አዘጋጅነት የተዘጋጀው ይህ ኮንፈረንስ የኢትዮጵያው ብልፅግና፣ የደቡብ አፍሪካ ኤ.…

የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴንን ጨምሮ የፋኦ የኢትዮጵያ ተወካይ በአፋር ክልል የበረሃ አንበጣ ያለበትን ሁኔታ ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን ፣ ሚኒስትር ዴኤታ ማንደፍሮ ንጉሴን እና የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የኢትዮጵያ ተወካዮች በአፋር ክልል የበረሃ አንበጣ ያለበትን ሁኔታ እና እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ተመልክተዋል። በጉብኝቱ…