Fana: At a Speed of Life!

የምርጫ አዘጋገብ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለጋዜጠኞች እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርጫ አዘጋገብ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለጋዜጠኞች እየተሰጠ ነው። ዩ ኤስ ኤጀንሲ ፎር ግሎባል ሚድያ እና የአሜሪካ ድምፅ ናቸው ስልጠናውን ለሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች እየሰጡ ያሉት። በስልጠናው ላይ ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ተአማኒነት…

ዶናልድ ትራምፕ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የሰጡት አስተያየት ከእርሳቸው የማይጠበቅ ነው – ሴናተር ጄሰን ክሮው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ሴናተር ጄሰን ክሮው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ያደረጉትን ንግግር ተቃወሙ፡፡ የኮሎራዶው ሴናተር በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት የፕሬዚዳንት ትራምፕ “ግብፅ የህዳሴ ግድብን ልታጋይ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁሉም በየቦታው ለኢትዮጵያ ዘብ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁሉም በየቦታው 24 ሰዓት ለኢትዮጵያ ዘብ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ፡፡ ኢትዮጵያ በፈጣሪዋ ታምና በሕዝቧ አንድነትና ጽናት የቆመች ሀገር ና፤ ጥቂት ሰጥተው ብዙ ሊያዟት በሚሞክሩ ተማምና አታውቅም፤ ሕይወታቸውን ሰጥተው…

ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ወደ መደበኛ አገልግሎት መመለሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ዛሬ በአብዛኛው የሃገሪቱ ክፍል ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ሃይል ወደ መደበኛ አገልግሎት መመለሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን ከፋና…

536 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 538 የላቦራቶሪ ምርመራ 536 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ። በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 92 ሺህ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ የፓናል ውይይት ነገ ያካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው የፓናል ውይይት በነገው ዕለት ይካሄዳል፡፡ በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሰጠኝ እንግዳው እንደተናገሩት የተቋሙ 25ኛ ዓመት…