በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንን በህብረተሰቡና በፀጥታ ሀይሉ የጋራ ርብርብ ሰላማዊ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንን የሃይማኖት አባቶች፣ የሃገር ሽማግሌዎችና የፀጥታ ሀይል የጋራ ርብርብ ሰላማዊ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ።
ዞኑን የግጭት መነሻ በማድረግ ኢትዮጵያውያንን እርስ በርስ ለማጠፋፋት የተደረገው ሙከራ ህዝቡ…