የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሚገኙ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኀን ወኪሎች የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ Abrham Fekede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኀን ወኪሎች የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ። ጉብኝቱን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳዘጋጁት ነው የተገለጸው። የብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…
ስፓርት በቻምፒየንስ ሊጉ ጁቬንቱስ፣ ማንቼስተር እና ባርሴሎና ድል ቀንቷቸዋል Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል፡፡ ከምድብ አምስት እስከ ስምንት በሚገኙ ቡድኖች መካከል በተደረገው ጨዋታ ታላላቆቹ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በምድብ አምስት የተደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ አሜሪካ የኢንቨስትመንት ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ አሜሪካ የኢንቨስትመንት ውይይት በአፍሪካ የአሜሪካ ኮርፖሬት ምክር ቤት አዘጋጅነት ተካሄደ። ውይይቱ በቪዲዮ ኮንፈረንስ የተካሄደ ሲሆን ዋነኞችን የአሜሪካ ኮርፖሬሽኖች እና በተለያዩ የኢንዱስትሪ ዘርፎች የተሰማሩ የዳያስፖራ አባላትን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት በ15ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን አከባበር ዙሪያ እየመከረ ነው Abrham Fekede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በ15ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን አከባበር ዙሪያ እየመከረ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በአከባበሩ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ነው በአዳማ እየመከረ የሚገኘው፡፡ ከሳምንት በፊት ምክር ቤቱ በዘንድሮው የብሄር…
የሀገር ውስጥ ዜና 134 ኢትዮጵያውያን ከቤሩት ተመለሱ Meseret Demissu Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 134 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ዛሬ ጠዋት ከቤሩት ተመልሰዋል። ቦሌ ዓለም አቀፍ አወሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሴቶችና ህጻናት ፅህፈት ቤት ዳይሬክተር ጄኔራል ወይዘሮ አልማዝ ገበያው እና የሚመለከታቸው የመስሪያ ቤት የስራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ በቻይና የባንክ ደብተር አላቸው ተባለ Abrham Fekede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይናን በመተቸት የሚታወቁት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሀገሪቱ የባንክ ደብተር እንዳላቸው ኒውዮርክ ታይምስ ዘገበ፡፡ እንደ ኒውዮርክ ታይምስ ዘገባ ፕሬዚዳንቱ በቻይና የባንክ ደብተር እንዳላቸው አምነዋል፡፡ የባንክ ደብተሩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህገ ወጥ መልኩ ወደ አሜሪካ ሊገቡ የነበሩ ጥንታዊ የካሜሩን የድንጋይ ላይ ቅርጻ ቅርጾች ተያዙ Meseret Demissu Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ የጉምሩክ ባለሥልጣናት ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም በሕገወጥ መንገድ ከካሜሩን ወደ አሜሪካ ሊገባ የነበረ በርካታ ጥንታዊ የድንጋይ ቅርጻ ቅርጾች መያዛቸውን አስታወቁ። የድንጋይ ቅርጻ ቅርጾቹ የተያዙት በሚያሚ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…
ፋና 90 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ Meseret Awoke Oct 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3vc891axM1g