ወቅታዊ ስጋቶችን በመከላከል ሃገር የማሻገር ትውልዳዊ ተልዕኮን መወጣት ይገባል – ዶ/ር አብረሃም በላይ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአፍራሽ ፕሮፖጋንዳ ጆሮ ባለመስጠትና የተጋረጡ ወቅታዊ ስጋቶችን በመከላከል፣ ሰላምና መረጋጋትን ማስጠበቅና በልማት ሃገር የማሻገር ትውልዳዊ ተልዕኮን መወጣት እንደሚገባ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ዶክተር አብረሃም በላይ ጥሪ…