Fana: At a Speed of Life!

ዮሲሂዴ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በይፋ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዮሲሂዴ ሱገ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በይፋ ተመረጡ፡፡ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮሲሂዴ የቀድሞ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤን በመተካት ነው የተመረጡት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሰሞኑ የፓርቲያቸው ሊቀመንበር ሆነው መመረጣቸው…

ሠሞኑን በመተከል ዞን አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር የማረጋጋትና የሕግ የበላይነት የማስከበር ሥራ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሠሞኑ በመተከል ዞን አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር የማረጋጋትና የሕግ የበላይነት የማስከበር ሥራ የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ ከመከላከያ ሠራዊት እና ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በመቀናጀት በትኩረት እየሰራ መሆኑን…

በህንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘው ሰው ቁጥር ከ 5 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘባት ሰው ቁጥር ከ5 ሚሊየን ማለፉን አስታወቀች፡፡ በህንድ የተመዘገበው ይህ ቁጥር ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ከተጠቁ አገራት መካከል ሁለተኛዋ ያደርጋታል፡፡ በሀገሪቱ ከቅርብ ቀናት ወዲህ በየዕለቱ 90 ሺህ ሰዎች…

በ24 ሰዓታት 700 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ13 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 10 ሺህ 24 የላብራቶሪ ምርመራ 700 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 65 ሺህ 486 መድረሱንም…

የቱሪስት መዳረሻዎችን የማልማት ስራዎች ቱሪዝምን በማነቃቃት ሀገራዊ ምጣኔ ሀብት ለማሳደግ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሁን ላይ የተጀመሩ የቱሪስት መዳረሻዎችን የማልማት ስራዎች ቱሪዝሙን በማነቃቃት ሀገራዊ ምጣኔ ሀብት ለማሳደግ የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የምጣኔ ሃብት ጉዳዮች መምህርና ተመራማሪ…