ፋና 90 ጠ/ሚ ዐቢይ በሰላምና ጸጥታ፣ በተፈጥሮ አደጋዎች፣ በቤት ችግር፣ የፌደራላዊ እና የአሃዳዊ ስርዓትን በተመለከተ እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ለምክር ቤቱ የሰጡት… Abrham Fekede Oct 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=z5NsGk6xhUw
ፋና 90 የእንቦጭ አረምን ለማስወገድ እስከ ህዳር 9 የሚቆይ ዘመቻ ተጀምሯል Abrham Fekede Oct 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=frfBWjmLjVk
ፋና 90 የምክር ቤቱ አባላት አስተያየት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ላይ Abrham Fekede Oct 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=yScea7_2WUk
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሠራዊት ተጨማሪ ሁለት ዕዞችን አደራጀ Abrham Fekede Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሚሰጠኝን ግዳጅ በፍጥነት ማከናወን ያስችሉኛል ያላቸውን ተጨማሪ ሁለት ዕዞች ማደራጀቱን አስታወቀ። አዲሶቹ ዕዞች በዚህ ዓመት ወደ ስራ እንሚገቡም ነው የሀገር መከላከያ ሰራዊቱ የገለጸው። የኢፌዴሪ አገር መከላከያ…
ኮሮናቫይረስ ተጨማሪ 723 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 500 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ6 ሺህ 546 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 723 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 269 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ እንደሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል የሚያገለግሉ ሄሊኮፕተሮችን እየገጣጠ ነው Feven Bishaw Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ከውጭ የመጡ ሄሊኮፕተሮችን እየገጣጠ ነው፡፡ አየር መንገዱ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለበረሀ አንበጣ ማጥፊያነት ኬሚካል ርጭት የሚያገለግሉ ሶስት ሄሊኮፕተሮችን ማጓጓዙ ታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የተከሰተ የአንበጣ መንጋ 12 ሺህ ሄክታር የደረሰ ሰብል አወደመ Feven Bishaw Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአንበጣ መንጋ ተከስቶ በሰብል ከተሸፈነው 48 ሺህ 700 ሄክታር መሬት ውስጥ 12 ሺህ ሄክታር የደረሰ ሰብልን ማውደሙ ተገለፀ፡፡ መንጋው በወረዳው 27 ቀበሌዎች በሰብል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በተጀመሩ የመስኖ ፕሮጀክቶችና ግድቦች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በተጀመሩ የመስኖ ፕሮጀክቶችና ግድቦች ዙሪያ በባህርዳር ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ፣ የክልሉ የካቢኔ አባላትና የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ከሚገኙት የኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ሃም ሳንግ ውክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አቶ ገዱ ኢትዮጵያ እና ኮሪያ ያላቸው ግንኙነት በሀሉም መስክ ጠንካራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ ኮቪድ19ኝን የመከላከል ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተግባራዊ ባደረገ መልኩ የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማስቀጠል…