ለታላቁ ህዳሴ ግድብ በልደታ ክ/ከተማ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከ71 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ በአንድ ወር ብቻ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ከ71 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ የህዳሴ ግድብ ዋንጫን ለአራዳ ክፍለ ከተማ ያስረከበ ሲሆን÷ በዚህ ወቅት የአዲስ…
የአዲስ ዓመት ቆይታ ከ ዶ /ር ሊያ ታደሰ ጋር # ፋና ጤናችን
https://www.youtube.com/watch?v=VIjPLW3Iot8
የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ ያስከተለው የጎርፍ አደጋ በርካታ ጉዳቶችን እያደረሰ ነው
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ዘንድሮ ለየት ባለ ሁኔታ የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ ያስከተለው የጎርፍ አደጋ በርካታ ጉዳቶችን እያደረሰ ነው።
ወንዙ አቅጣጫ በቀየረበት አፋር ክልል ደግሞ ዜጎች እንዲፈናቀሉና ንብረታቸው እንዲወንድም ከማድረጉ ባለፈ የደረሱ ምርቶችን ከጥቅም ውጪ…
በከተማ ደረጃ የሚፈጸመውን የተሽከርካሪ ስርቆት ወንጀል ለመከላከል በጥናት ላይ የተመሰረተ ክትትል እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል
https://www.youtube.com/watch?v=s-iXrM1o0eM
በኦሮሚያ ስራቸውን በአግባቡ ባላከናወኑ የስራ ተቋራጮችና አማካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን አቶ ሽመልስ ገለፁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ስራቸውን በአግባቡ ባላከናውኑ የስራ ተቋራጮች እና አማካሪዎች ላይ እርምጃ እንደተወሰደ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገልፀዋል።
የ2012 በጀት ዓመት የኦሮሚያ ክልል የፕሮጀክቶች አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ…
የኬንያ አየር መንገድ ዳግም ወደ ሶስት የአፍሪካ ሃገራት በረራ ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኬንያ አየር መንገድ ዳግም በሶስት የአፍሪካ ሃገራት የንግድ በረራ ሊጀምር መሆኑ ተገለፀ፡፡
አየር መንገዱ በረራ የሚጀምርባቸው ሃገራትም ጋና ፣ ሴራሊዮን እና ላይቤሪያ መሆናቸው ታውቋል፡፡
በዚህም በሳምንት አራት ጊዜ ወደ አክራ ፣…