Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገበታ ለሀገር ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና አቀረበ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ኮይሻን፣ ጎርጎራን እና ወንጪን በጋራ ለማልማት የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው…

ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የእምቦጭ አረምን የመከላከል ዘመቻ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 05 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጥቅምት 9 እስከ ህዳር 9 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የእምቦጭ አረምን የማስወገድ ተግባር እንደሚከናወን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡ የመጀመሪያው ግብ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ጣናን ከእምቦጭ በመታደግ ወደነበረበት መመለስ መሆኑን…

የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ፓርቲዎች በቅርበት አብረው እንዲሠሩ ለማስቻል ከፍተኛ ጠቀሜታ አላቸው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረጉ ውይይቶች ፓርቲዎች በቅርበት አብረው እንዲሠሩ ለማስቻል ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት የምክክር…

357 ዜጎች ካሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 357 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ዛሬ ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ መስፍን ገብረማርያምን ጨምሮ ጉዳዩ…

የእንጦጦ ፓርክ ለአካባቢው እናቶችና ወጣቶች የተስፋ ብርሀን ማዕከል መሆን ጀምሯል – ወይዘሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንጦጦ ፓርክ ለአካባቢው እናቶችና ስራ አጥተው ለቆዩ ወጣቶች የተስፋ ብርሀን ማዕከል መሆን መጀመሩን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ በዛሬው እለት ምክትል ከንቲባዋ በእንጦጦ ፓርክ ውስጥ የስራ እድል…

የሀገር ግንባታ ሂደት የማያልቅ ከትውልድ ትውልድ በቅብብሎሽ የሚሰራ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት ላለፉት ሶስት ቀናት ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት እና የሰላም ፎረም ተወካዮች የተካሄደው የስልጠናና የምክክር መድረክ ተጠናቋል። በመዝጊያ ስነ ስርዓቱ ላይ የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት…

አቶ ልደቱ አያሌው በተከሰሱበት ህገወጥ የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘት ወንጀል ሶስት የዐቃቤ ህግ ምስክሮች ተሰሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው በተከሰሱበት ህገወጥ የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘት ወንጀል ሶስት የዐቃቤ ህግ ምስክሮች ተሰሙ። ዛሬ ረፋድ ላይ በአዳማ ምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው ሶስት የዐቃቤ ህግ ምስክሮች የምስክር ቃላቸው የተሰማው። ፍርድ…