የዜና ቪዲዮዎች በአዲሱ ብሄራዊ የትራንስፖርት ፖሊሲ የግሉ ዘርፍ በሎጂስቲክስ ዘርፍ እንዲሰማራ ተፈቅዷል Meseret Awoke Oct 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CBJ9dkwcIAc
የሀገር ውስጥ ዜና በተያዘው ዓመት 343 ሺህ ዩኒት ደም ለመሠብሠብ ታቅዷል-ብሄራዊ ደም ባንክ Meseret Demissu Oct 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ 2013 ዓ.ም 343 ሺህ ዩኒት ደም ለመሠብሠብ መታቀዱን የብሄራዊ ደም ባንክ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ታየ ገለጹ። ለሶስት ቀናት የሚቆይ 8ኛው ሃገር አቀፍ የብሄራዊ ደም ባንክ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” የሽልማት መርሀ-ግብር ዕጣ ወጣ Feven Bishaw Oct 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ20ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የ“ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ” የሽልማት መርሀ-ግብር ዕጣ በይፋ ወጥቷል፡፡ 20ኛው ዙር የ“ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ” መርሀ-ግብር ከመጋቢት 15 ቀን 2012…
ቴክ ዩ ትዩብ የተሳሳቱ ያላቸውን በኮቪድ -19 ክትባት ዙሪያ የተጫኑ ቪዲዮዎችን አገደ Meseret Awoke Oct 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዩ ትዩብ የተሳሳቱ ያላቸውን የኮቪድ-19 ክትባት ዙሪያ በገጹ የተለቀቁ ንቀሳቃሽ ምስሎችን አገደ። በቀጣይም በኮቪድ -19 ዙሪያ የተሳሳተ መረጃን ለመከላከል ኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን በተመለከተ የሚለቀቁ የተሳሳቱ ተንቀሳሰቃሽ ምስሎችን ከገፁ ለማጥፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣይ አስር ዓመታት የከተማ ነዋሪዎችን ህይወት የሚያሻሽሉ ስራዎች ይከናወናሉ-የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር Meseret Demissu Oct 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣይ አስር አመታት የከተማ ነዋሪዎችን ህይወት ለማሻሻል የሚረዱ ስራዎች እንደሚከናወኑ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ። የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሴክተር የቀጣይ 10 ዓመታት መሪ ዕቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ሙዚየም ለጎብኚዎች ክፍት ተደረገ Abrham Fekede Oct 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ዝግ ሆኖ የቆየው የአዲስ አበባ ሙዚየም ለጎብኚዎች ክፍት ተደረገ። ሙዚየሙ ክፍት የተደረገው የአዲስ አበባ ከተማ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ እና ቱሪዝም ኢትዮጵያ በመተባበር ጸረ ተህዋሲያን ርጭት ካካሄዱ በኋላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ። በመድረኩም የመስኖ ልማት ኮሚሽን በባለቤትነት የሚያስገነባቸው የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የጥናት፣ የዝርዝር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሚቀጥሉት ዓመታት በቲቢ በሽታ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል- የዓለም የጤና ድርጅት Feven Bishaw Oct 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚቀጥሉት ዓመታት በቲቢ በሽታ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ፡፡ ድርጅቱ እንዳስታወቀው፥ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና የገንዘብ እጥረት ቲቢን…
ፋና ስብስብ ጃፓናዊ የማልቀስ አስተማሪ Meseret Awoke Oct 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓናዊው የማልቀስ አስተማሪ ማልቀስ ጭንቀትን ለማቃለል ጠቀሜታ እንዳለው ይገልጻል። ሂድፉሚ ዮሺዳ ራሱን “የማልቀስ አስተማሪ” ሲል ይገልጻል፤ ጭንቀትን ለማቃላል እንዲሁም ደስተኛ ሕይወት ለመምራት ማልቀስ እንደሚገባ ይናገራል። ሂድፉሚ ዮሺዳ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፈረንሳይ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት ፓሪስን ጨምሮ በስምንት ከተሞች የሰዓት እላፊ ልትጥል ነው Tibebu Kebede Oct 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፈረንሳይ በሀገሪቱ ዳግም እያገረሸ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት ፓሪስን ጨምሮ በስምንት ከተሞች የሰዓት እላፊ ልትጥል ነው። የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እንዳስታወቁት የምሽት የሰዓት…