Fana: At a Speed of Life!

የቡድን 20 አባል ሀገራት ለስድስት ወራት የሚቆይ የእዳ መክፈያ የእፎይታ ጊዜ ለመስጠት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡድን 20 አባል ሃገራት ለታዳጊ ሀገራት ለስድስት ወራት የሚቆይ የእዳ መክፈያ የእፎይታ ጊዜ ለመስጠት መስማማታቸውን አስታወቁ። የቡድን 20 አባል ሀገራት የእፎይታ ጊዜውን ለመስጠት የተስማሙት በኮቪድ 19 ምክንያት…

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ አስመራ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ሲያደርጉት የነበረውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አስመራ ተመለሱ። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ልዑካቸው ባሳለፍነው ሰኞ ነበር በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን የሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ…

በሴቶች ጤና አገልግሎትና በስነ ተዋልዶ ላይ የሚሰራ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ እና ፖፑሌሽን ሰርቪስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የወደፊት ህይወታችውን ማግኘት በሚል በሴቶች ጤና አገልግሎትና በስነ ተዋልዶ ላይ የሚሰራ ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል።…

ዶ/ር አረጋዊ በርሔ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ም/ቤት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዶክተር አረጋዊ በርሔ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትናንትናው እለት ዶክተር አረጋዊ በርሔን የጽህፈት ቤቱ ዋና…

በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት የልህቀት ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋዜጠኞችን ሙያዊ አቅም ለማሳደግ የልህቀት ማዕከል እንደሚገነባ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አስታወቀ። የማዕከሉን ግንባታ ከሶስት ዓመት እስከ ሶስት ዓመት ከግማሽ ባለው ጊዜ ለማጠናቀቅ መታቀዱም ነው የተገለጸው።…

ለአራት የህክምና ላቦራቶሪዎች የአክሪዲቴሽን አገልግሎት ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አስፈላጊውን መስፈርት ላሟሉ አራት የህክምና ላቦራቶሪዎች አክሪዲቴሽን አገልግሎት መስጠቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የአክሪዲቴሽን አገልግሎት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ተቋማቱም የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መምሀራን ሪፊራል ሆስፒታል ፣ ደብረብርሃን…

ባለፉት 24 ሰዓታት 712 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትጵዮያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 121 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 712 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በዚህም በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 86 ሺህ 430 መድረሱን የጤና…

በኢትዮጵያ አራት የዘይት ፋብሪካዎች የሙከራ ምርት ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አራት የዘይት ፋብሪካዎች የሙከራ ምርት ማምረት መጀመራቸውን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ በመሰረታዊ ፍጆታ አቅርቦትና ስርጭት ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን ገልጿል። የንግድና…

የገዳ ስርአትን በስርአተ ትምህርቱ በማካተት ለማስተማር የተያዘውን እቅድ መተግበር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ስርአትን በስርአተ ትምህርቱ በማካተት እንደ አንድ የትምህርት አይነት ለማስተማር የተያዘውን እቅድ መተግበር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ገለጸ። በክልሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ…

ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሙያ ትምህርት መስጠት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከቀለም ትምህርት በተጓዳኝ የሙያ ትምህርት መስጠት ሊጀመር መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።   እስካሁን ተግባር ላይ የነበረው የትምህርት ስርዓት ሙያን መሰረት ያላደረገ በመሆኑ ተማሪዎች…