Fana: At a Speed of Life!

ባለሥልጣኑ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ 55 ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማልማት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተያዘው በጀት አመት በ2 ቢሊየን ብር ወጪ 55 ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ በማልማት 100 ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ ለማምረት እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡   የባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር…

ጠ/ሚ ዐቢይና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ኢትዮ ኢንጅነሪንግን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ መዋቅሩን ያሻሻለውን ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ቡድንን ጎበኙ። ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ቡድን ያሳየው ለውጥ የሚደነቅ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቢሾፍቱ…

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ባለፉት ሶስት ወራት በ12 ሺህ 37 መዝገቦች ላይ ውሳኔ መስጠቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 12 ሺህ 239 መዝገቦች ለውሳኔ ቀርበው በ12 ሺህ 37 መዝገቦች ላይ ውሳኔ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ በዛሬው…

የሐዋሳ እና አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች 50 ሚሊየን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዎችን በማምረት ለትምህርት ሚኒስቴር ማቅረብ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሐዋሳ እና አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች 50 ሚሊየን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዎችን በማምረት ለትምህርት ሚኒስቴር ማቅረብ ጀመሩ 40 ሚሊየን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዎች ከሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ እንዲሁም 10 ሚሊየን ደግሞ ከአዳማ ኢንዱስትሪ…

የመገናኛ ብዙኀን ብዝሃነት ቢፈጠርም የጋዜጠኞች መረጃ የማግኘት መብት ግን አሁንም ችግር ውስጥ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሁለት የለውጥ ዓመታት በሃገሪቱ የመገናኛ ብዙሃን ዘርፍ ውስጥ የመገናኛ ብዙኀን ብዝሃነት ቢፈጠርም የጋዜጠኞች መረጃ የማግኘት መብት በአንጻሩ አለመከበሩ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስትቲዩት ባዘጋጀው በሃገሪቱ…

የዓለም ባንክ ለታዳጊ ሃገራት ለኮቪድ19 ክትባት የሚውል 12 ቢሊየን ዶላር አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ ለታዳጊ ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ክትባት የሚውል 12 ቢሊየን ዶላር አጸደቀ፡፡ ባንኩ ሃገራቱን በፋይናንስ የደገፈው ክትባቱ ዝግጁ በሚሆንበት ወቅት እንዲገዙበት እና እንዲያሰራጩበት እንዲሁም ለዜጎቻቸው ለኮሮና ቫይረስ ምርመራ እና…

ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ400 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ400 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ተፈራርመውታል፡፡…

የመማር ማስተማር ሂደቱን በፈረቃ ለማስቀጠል የተያዘው እቅድ እንደየአካባቢው ነባራዊ ሁኔታ የሚወሰን ነው- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመማር ማስተማር ሂደቱን በፈረቃ ለማስቀጠል የተያዘው እቅድ እንደየአካባቢው ነባራዊ ሁኔታ የሚወሰን መሆኑን ትምህር ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ገረመው ሁሉቃ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…