Fana: At a Speed of Life!

ሀገራዊ የስጋት ተጋላጭነት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለተኛው ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመደገፍ እንዲሁም ተያያዥ የፋይናንስና የኢኮኖሚ ወንጀሎች ጥናት በይፋ ተከፍቷል። የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ዝግጅቱን በይፋ ሲከፍቱ÷ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ…

ለጎሃፅዮን(ቀሬጎአ) ደጀን መንገድ ከባድ ጥገና ሊደረግለት ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ለጎሃፅዮን(ቀሬጎአ) ደጀን መንገድ ከባድ ጥገና ሊደረግለት መሆኑን አስታወቀ፡፡ 40 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍነው የጎሃፅዮን(ቀሬጎአ) ደጀን አስፋልት ኮንክሪት መንገድ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች…

ጠ/ሚ ዐቢይና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ።   የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በዚህ ሳምንት የተመረቀውን የእንጦጦ ፓርክ ፕሮጀክት ከመጀመሩ በፊት፣ ፕሮጀክቱ በመሰራት…

የዓለም ንግድ ድርጅት የአውሮፓ ህብረት በአሜሪካ ምርቶች ላይ ቀረጥ መጣል እንደሚችል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የንግድ ድርጅት የአውሮፓ ህብረት 4 ቢሊየን ዶላር በሚያወጡ የአሜሪካ ምርቶች ላይ ቀረጥ መጣል እንደሚችል አስታወቀ፡፡   ህብረቱ ቀረጥ የሚጥለው አሜሪካ ለአውሮፕላን አምራቹ ቦይንግ የገንዘብ ድጋፍ በማድረጓ ነው ተብሏል፡፡…

ናሳ የስምንት ሃገራትን የጠፈር ምርምር ጥምረት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ማዕከል (ናሳ) ”አርቴሚስ ስምምነት” በተባለ ማዕቀፍ የተመሰረት የስምንት ሃገራትን የጠፈር ምርምር ጥምረት ይፋ አድርጓል፡፡ ስምምነቱ ለወደፊቱ በጨረቃ እና ሌሎች የጠፈር አካባቢዎች ለሚደረገው ቅኝት መርህ ደረጃ ደንቦችን…

በመዲናዋ የጋራ መንገዶችን ለግል ጥቅም ባዋሉ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የጋራ መንገዶችን ለግል ጥቅም በማዋል የተሽከርካሪዎችንና እግረኞችን እንቅስቃሴ እያስተጓጎሉ በሚገኙ አካላት ላይ እርምጃ እየወሰደ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡   ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በከተማዋ…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሶስት ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቦርድ በትናትናው ዕለት ለሶስት ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ። በዚህም ዩኒቨርሲቲው ለዶክተር ታደሰ አወቀ ፣ ለዶክተር የማታው ወንዴ እና ለዶክተር አሰግድ ደምሴ ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል።…

የግብፅ ፣ ጆርዳን እና ኢራቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሶስትዮሽ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብፅ፣ ጆርዳን እና ኢራቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በቀጠናዊ ጉዳዮች እና በደረሱበት የሶስትዮሽ ስምምነት ዙሪያ በካይሮ መክረዋል። የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ ፣ የጆርዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይማን ሳፋዲ ፣ እና የኢራቅ የውጭ…

በሩብ ዓመቱ ከ720 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እና ገንዘቦች በቁጥጥር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 በጀት ዓመት በገቢና በወጪ ኮንትሮባንድ 720 ሚሊየን 865 ሺህ 714 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች መያዛቸውን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከዚህ ውስጥ 568 ሚሊየን 754 ሺህ…