Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች የታዳሽ ሀይልን ለማቅረብ የሚያስችል የ1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሮኪ ማውንቴን ኢንስቲቲዩት በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች የታዳሽ ሀይል ለማቅረብ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማግነቱን አስታወቀ። ኢንስቲቲዩቱ እንዳስታወቀው ከኔዘርላንድሱ አይ ኬ ኢ ኤ ፋውንዴሽን የተገኘው ድጋፍ የታዳሽ ሀይልን…

አሜሪካ ለታይዋን ተጨማሪ ሚሳኤሎችንና ሰው አልባ አውሮፕላን ለመሸጥ እቅድ እንዳላት ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ለታይዋን ተጨማሪ ሚሳኤሎችንና ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የመሸጥ እቅድ እንዳላት አንድ ሪፖርት አመላከተ። ቻይና ግዛቴ በምትላት ታይዋን ላይ እያሳደረች ያለውን ጫና ተከትሎ አሜሪካ ተጨማሪ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን ለታይዋን…

11ኛው የፌደራልና ክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የፌደራልና ክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው፣ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነሮችና የአስሩም ክልሎች የፖሊስ ኮሚሽነሮችና ምክትል ኮሚሽነሮች እየተሳተፉ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው አዶናይ ለማንቼስተር ዩናይትድ ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ አዶናይ ወንድወሰን ለማንቼስተር ዩናይትድ ፈረመ፡፡ በዜግነት እንግሊዛዊ የሆነው የ16 ዓመቱ አዶናይ ከክለቡ ጋር ለሦስት ዓመታት የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል፡፡ በግራ መስመር ቦታ ላይ የሚጫወተው አዶናይ በተለያዩ…

የአፍሪካ ህብረት የሪፎርም አጀንዳ እንዲሳካ ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ድጋፍ ታደርጋለች- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት የሪፎርም አጀንዳ እንዲሳካ ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለፁ። 37ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ዛሬ መጀመሩን የውጭ ጉዳይ…

በኢትዮጵያ ባለፉት በ24 ሰዓታት 582 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 344 የላቦራቶሪ ምርመራ 582 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 85 ሺህ 718 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…