Fana: At a Speed of Life!

ሃገር በቀሉ ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ለአውሮፓ ማይክሮ ፋይናንስ ሽልማት የመጨረሻ እጩ ዝርዝር ውስጥ ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር በቀሉ ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ የአውሮፓ ማይክሮ ፋይናንስ በሚያዘጋጀው አመታዊው የምርጥ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የመጨረሻዎቹ ዝርዝር ውስጥ ገባ፡፡ ተቋሙ በአውሮፓ ማይክሮ ፋይናንስ በተዘጋጀውና በፈረንጆቹ 2020 የምርጥ ማይክሮ…

ምክር ቤቱ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስብሰባውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አጠናቋል፡፡ ምክር ቤቱ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው ያካሄደው፡፡ በዚህም…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለተሰንበት ግደይ የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰን ማሻሻሏን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለተሰንበት ግደይ የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰን ማሻሻሏን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት በመሆንሽ አኩርተሽናል ብለዋል፡፡…

ለተሰንበት ግደይ የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰንን በማሻሻል አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለተሰንበት ግደይ ስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች፡፡ የ22 ዓመቷ ለተሰንበት ርቀቱን ለማጠናቀቅ የፈጀባት ጊዜ 14 ደቂቃ ከ6 ሰከንድ ከ62 ማይክሮሰከንድ ነው፡፡ ይህን ተከትሎም በሌላኛው…