Fana: At a Speed of Life!

የድህረ-ኮቪድ ገበያ ለማምረቻው ዘርፍ እንደ ምቹ አጋጣሚ ሊቆጠር እንደሚችል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድህረ- ኮቪድ ገበያ ለማምረቻው ዘርፍ እንደ ምቹ አጋጣሚ ሊቆጠር እንደሚችል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ መከሰቱን ተከትሎ ክፉኛ ከተጎዱ ዘርፎች ወስጥ አንዱ የማምረቻው ዘርፍ ነው ተብሏል፡፡ ይህንን…

የፓሊዬ ክትባትን በአምስት ክልሎች እና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፓሊዬ ክትባትን በአምስት ክልሎች እና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች መስጠት ተጀመረ። በዚህም በደቡብ፣ ኦሮሚያ፣ ሶማሌ፣ ሐረሪ ክልሎች እና በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የፓሊዬ ክትባት መስጠት ተጀምሯል። ከዛሬ…

ባለፉት 24 ሰአታት 892 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ8 ሺህ 254 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 892 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት ከቫይረሱ ጋር ተያይዞ 17 ሰዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአማራ ክልል አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአማራ ክልል መንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ኩታ ገጠም እርሻ የክልሉን ልማት እና አምራችነት ለማሳደግ ያለውን ሚና በተመለከተ ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዛሬው…

ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ በአረብኛ ቋንቋ ከሚጽፉ የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እና ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጄኔራል ዛሬ በአረብኛ ቋንቋ በህዳሴው ግድብ ላይ ከሚጽፉ የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱም ባሉ አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች እና በቀጣይ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በ22 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት እና የውድድር ስያሜ ለዲ ኤስ ቲቪ በ22 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ውድድሩን በቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት ለማስተላለፍ ፍላጎት…