ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በ22 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ Tibebu Kebede Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት እና የውድድር ስያሜ ለዲ ኤስ ቲቪ በ22 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ውድድሩን በቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት ለማስተላለፍ ፍላጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተከሰተው የአንበጣ መንጋ ሰብል እያወደመ ነው Tibebu Kebede Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ እና ትግራይ ክልሎች የተከሰተው የበረሃ አንበጣ መንጋ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ተገለፀ። በምስራቅ አማራ ሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች የተከሰተው የአንበጣ መንጋው በሰብል ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ተነግሯል። በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለወጣቶች የስራ እድል መፍጠር ቅድሚያ እና ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ነው – ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወጣቶች የስራ እድል የመፍጠር ጉዳይ ቅድሚያ እና ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ስራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአዲስ አበባ ከተማ የስራ እድል ፈጠራ ምክር ቤት በ2013 በጀት ዓመት የስራ እድል ፈጠራ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን በየደረጃው ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው Meseret Demissu Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች በየደረጃው ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ የሚያስችል ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስቴር አስታውቋል። በቅርቡ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በየተራ ተማሪዎቻቸውን እንደሚቀበሉ የጠቆመው ሚኒስቴሩ÷ በሀገሪቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የመስከረም ወር ዓለም ላይ ሞቃታማው ወር መሆኑን ተመራማሪዎች ገለጹ Tibebu Kebede Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስከረም ወር ዓለም ላይ ሞቃታማው ወር መሆኑን ተመራማሪዎች ገለጹ፡፡ የዘንድሮው መስከረም ወር ካለፈው አመት መስከረም ወር ጋር ሲነጻጸርም የሙቀት መጠኑ በ0 ነጥብ 05 ዲግሪ ሴሊሺየስ ከፍ ያለ ነው ብለዋል፡፡ የአውሮፓ ህብረት የምድር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የመሰረት ልማት ግንባታዎች በተያዘላቸው የጊዜ ግደብ ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲውሉ አቅጣጫና መመሪያ ተሰጠ Tibebu Kebede Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል የመሰረት ልማት ግንባታዎች በተያዘላቸው የጊዜ ግደብ በፍጥነት ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲውሉ አቅጣጫና መመሪያ ተሰጠ። የሶማሌ ክልል ለበርካታ ዓመታት ተደራርቦ የቆዩትን የዜጎች የሰላም፣ የመሰረተ ልማት፣ መልካም አስተዳደር፣…
የዜና ቪዲዮዎች በጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የተመረቀው የባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ Meseret Awoke Oct 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CKkrIDQmC18
የዜና ቪዲዮዎች የትምህርት ስርዓቱን በቴክኖሎጂ ለመገደፍ Meseret Awoke Oct 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gNn7jww7QsM
የዜና ቪዲዮዎች የባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ምረቃ Meseret Awoke Oct 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=oeI5IeiMSG8
የሀገር ውስጥ ዜና የስራ ገበያ መረጃ ስርዓትን ማዘመንና መዘርጋት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Meseret Demissu Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስራ ገበያ መረጃ ስርዓትን ማዘመንና መዘርጋት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ እና የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ናቸው።…