የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ለማክበር እየተደረገ ባለው ዝግጅት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛውን የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ለማክበር እየተደረገ ባለው ዝግጅት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ውይይቱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ እና የክልል ምክር ቤት አፈጉባኤዎች በተገኙበት በቢሾፍቱ ነው እየተካሄደ…