የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የተገነባው የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመረቀ Feven Bishaw Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሶማሌ ክልል የተገነባው የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑ ተገለፀ። በምርቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የሶማሊ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ፣የውሃ፣ መስኖና እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትርን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንግሊዝ መንግስት በኢትዮጵያ አጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ Abrham Fekede Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዝ መንግስት በኢትዮጵያ አጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ ከእንግሊዝ የዓለም አቀፍ ልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ባሮኔስ ሃግ ጋር በአጠቃላይ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና 297 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 297 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ከሳኡዲ አረቢያ ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ዛሬ ወደ አገራቸው ከተመለሱት 297 ኢትዮጵያውያን ውስጥ 25ቱ ህጻናት መሆናቸው ታውቋል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ሽብር ሲፈጥሩ በነበሩ የጥፋት ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ Abrham Fekede Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰሞኑ በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ጉብላክ ቀበሌ በንጹሃን ዜጎች ላይ ሽብር ሲፈጥሩ በነበሩ 14 የጥፋት ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሰላም ግንባታና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ጋሹ ዱጋዝ በተጨማሪም…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ፣ኮምቦልቻ እና ድሬዳዋ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Abrham Fekede Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በደሴ ፣ኮምቦልቻ እና ድሬዳዋ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ ውይይቱ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን ለማጠናከርና ህዝቡ በህወኃት በሚነዙ አፍራሽ እና መሰረት የሌላቸው መረጃዎች ሳይደናገር በአብሮነት የመኖር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና ደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና ደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆሴፕ ቦረል ፎንትለስ ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና ደህንነት ፖሊሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ለማክበር እየተደረገ ባለው ዝግጅት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛውን የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ለማክበር እየተደረገ ባለው ዝግጅት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ እና የክልል ምክር ቤት አፈጉባኤዎች በተገኙበት በቢሾፍቱ ነው እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽንሌና ቦረና ከርሰ ምድር ውሃ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዝርዝር ዲዛይን እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽንሌና ቦረና ከርሰ ምድር ውሃ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዝርዝር ዲዛይን እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የሽንሌና ቦረና ከርሰ ምድር ውሃ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዝርዝር ዲዛይን ስራዎች ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በአየር ንብረት ተጋላጭነት ፎረም የመሪዎች ስብሰባ ላይ ተሳተፉ Tibebu Kebede Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአየር ንብረት ተጋላጭነት ፎረም የመሪዎች ስብሰባ ላይ ተሳተፉ፡፡ የፎረሙ ፕሬዚደንት በሆኑት የባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር የተጠራው ስብሰባ በተቀመጠው ቀነ ገደብ ውስጥ መሪዎች የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከልና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በብራዚል በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 5 ሚሊየንን አለፈ Meseret Awoke Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ5 ሚሊየን መብለጡ ተነገረ፡፡ በአለም ኮሮና ከጸናባቸው አገራት መካከል በሶስተኛ ደረጃ የተቀመጠችው ብራዚል በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 5 ሚሊየንን ተሻግሯል፡፡ እስካሁን በአገሪቱ ከ5 ሚሊየን…