ፍርድ ቤቱ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ለተከሰሱ 4 ግለሰቦች የመንግስት ተከላካይ ጠበቃ እንዲቆምላቸው አዘዘ
አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፍርድ ቤቱ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ለተከሰሱት 4 ግለሰቦች የመንግስት ተከላካይ ጠበቃ እንዲቆምላቸው አዘዘ፡፡
ተከሳሾቹ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስትና የጸረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በቀጠሮዋቸው…