Fana: At a Speed of Life!

ትልልቅ የሙስና ወንጀል ተሰርቶባቸዋል ተብለው በተጠረጠሩ ተቋማት ላይ የተደረገው ጥናት ተጠናቋል – ብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትልልቅ የሙስና ወንጀል ተሰርቶባቸዋል ተብለው በተጠረጠሩ ተቋማት ላይ የተደረገው ጥናት መጠናቀቁን የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል ባለፉት ስድስት ወራት ህገ ወጥ የጦር…

ብሔራዊ የመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ ነው። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል፥ ስር ነቀል ተቋማዊ ለውጥ በማድረግ ላይ ያለው አገልግሎቱ የስያሜ እና አሰራር ለውጥ የሚያደርግበት ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን…

የቦይንግ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሃላፊነታቸውን ለቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዴኒስ ሙይለንበርግ ሃላፊነታቸውን ለቀቁ። ዋና ስራ አስፈጻሚው በኩባንያው ከተፈጠረው ቀውስ ጋር በተያያዘ ከሃላፊነታቸው ለቀዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚው በተለይም ከቦይንግ ማክስ…

በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የተስተዋለው የነዳጅ እጥረት ብዙዎችን ለእንግልት እየዳረገ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በአዲስ አበባ እና በትላልቅ የክልል ከተሞች የተስተዋለው የነዳጅ አቅርቦት ችግር የብዙዎችን እንቅስቃሴ እያስተጓጎለ ነው። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአዲስ አበባ ቅኝት ባደረገባቸው የነዳጅ ማደያዎች የአቅርቦት ችግር መኖሩን…

ከአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የሃይል አቅርቦት ጋር በተያያዘ በተቋማት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት እልባት አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዋሽ - ኮምቦልቻ - ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ከኤሌክትሪክ መስመስር ዝርጋታ ጋር ተያይዞ በኤሌክትሪክ ሀይል እና በምድር ባቡር መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በመንግስት በኩል እልባት ተሰጠው። 390 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የባቡር…

የአልጄሪያ ጦር አዛዥ ጄነራል አህመድ ጋይድ አረፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአልጄሪያ ጦር አዛዥ ጄነራል አህመድ ጋይድ ሳላህ ማረፋቸው ተነገረ። ጋይድ ሳላህ ዛሬ ጠዋት በአልጀርስ ወታደራዊ ሆስፒታል ውስጥ በልብ ድካም ህይወታቸው ማለፍን የሀገሪቱ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የ79 ዓመቱ ጄነራል ጋይድ ሳህሌ…

በጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ግድያ ከተከሰሱት ሰዎች መካከል 5ቱ የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኘው የሪያድ የወንጀለኛ ፍርድቤት ከጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ግድያ ጋር ተያይዞ ከተከሰሱት ሰዎች መካከል 5ቱ ላይ የሞት ፍርድ ውሳኔ አሳልፏል። የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በዛሬው እለት እንዳስታወቀው፥ ባሳለፍነው ዓመት…

የቻይና ስነ ፈለክ ተመራማሪዎች የመጀመሪዋን ከፀሀይ ስርዓት ውጪ የሆች ኤክሶፕላኔት አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ስነ ፈለክ ተመራማሪዎች የመጀመሪዋን ከፀሀይ ስርዓት ውጪ የሆች ኤክሶፕላኔት ማግኘታቸው ተገለፀ። በቻይና የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች የተገኘችው ይህች ፕላኔት  “ወንግሹ” እና “ዢሂ” የሚል ስያሜ ተሰቷታል። ይህም ማለት የጨረቃ አምላክ…

ከውጭ የሚገባውን ስንዴ ለማስቀረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ከውጭ የሚገባውን ስንዴ ለማስቀረት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን ከ14 ሺህ ሄክታር በላይ የቆላ ስንዴ በመስኖ እየለማ መሆኑን ተናግረዋል። በቀጣይም በቆላማ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ሰመራ ዩኒቨርሲቲና እና ዱብቲ ሆስፒታልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ እና በዱብቲ ሆስፒታል ጉብኝት አድርገዋል። ፕሬዚዳንቷ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ባደረጉት ጉብኝት ከዩኒቨርሲቲው ከተውጣጡ ሴት ተማሪወች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በተጨማሪም…