Fana: At a Speed of Life!

በሲያትል የኮሮና ቫይረስ ግብረ ሃይል እና በሲያትል የሚገኙ ወገኖች 200 ሺህ ዶላር የሚገመቱ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲያትል የኮሮና ቫይረስ ግብረ ሃይል እና በሲያትል የሚገኙ ወገኖች 200 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚገመቱ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ እና ሌሎች የሕክምና ቁሳቁሶችን ለጤና ሚኒስቴር አበረከቱ፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ድጋፉን ላደረጉ…

የሄፓታይተስ ”ሲ” ቫይረስን ያገኙ ተመራማሪዎች በህክምናው ዘርፍ የኖቤል ሽልማትን አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጉበትን የሚጠቃው የሄፓታይተስ ”ሲ” ቫይረስን ያገኙ ሶስት ተመራማሪዎች በጋራ የ2020 የህክምናው ዘርፍ የኖቤል ሽልማትን አሸነፉ። ይህን ሽልማት በጋራ ያሸነፉት የብሪታንያው ተመራማሪ ሚካኤል ሀውተን እና አሜሪካዊያኑ ኸርቬይ አልተር እንዲሁም…

ፖለቲከኞች እና ህዝቡ ዴሞክራሲን ከመፈለግ ባሻገር ለዴሞክራሲ የሚያስፈልገውን ስነ ምግባር መተግባር ይገባቸዋል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፖለቲከኞች እና ህዝቡ ዴሞክራሲን ከመፈለግ ባሻገር ለዴሞክራሲ የሚያስፈልገውን ስነ ምግባር መተግባር እንደሚገባቸው ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ 5ኛውን የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6ኛ ዓመት የሥራ…

ኢትዮጵያ ከመጭው ጥቅምት ወር ጀምሮ በሯን ለቱሪዝም ክፍት ታደርጋለች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከመጭው ጥቅምት ወር ጀምሮ በሯን ለቱሪዝም ክፍት እንደምታደርግ ቱሪዝም ኢትዮጵያ አስታወቀ። የቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ግርማ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት የኮሮና ቫይረስ በቱሪዝሙ ዘርፍ ላይ ከፍተኛ…

አየር መንገዱ ለደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ አውሮፕላን እና አብራሪዎችን ለማቅረብ ፈቃደኛ ነው – አቶ ተወልደ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ አውሮፕላኖችን፣ አብራሪዎች ለማቅረብና እና የጥገና አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ተወልደ ገብረማሪያም ከደቡብ አፍሪካ መንግስት ጋር…

የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ጉባኤ ተካሄደ። ጉባኤው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚገኘው የስብስባ አዳራሽ…

ከ100 ሺህ ብር በላይ አሮጌውን የብር ኖት የመቀየሪያ ጊዜ ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ100 ሺህ እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር አሮጌውን የብር ኖት በእጃቸው የያዙ አካላት እስከ ጥቅምት  6 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲሱ የብር ኖት እንዲቀይሩ ብሄራዊ ባንክ አሳሰበ። አሮጌውን የብር ኖት በአዲሱ የብር ኖት ለመቀየር መንግስት የ90…