ከተማ አስተዳደሩ በተያዘው ዓመት ለታላቁ የህዳሴ ግድብ 789 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ በ3 ወራት ብቻ ከ 500 ሚሊየን ብር በላይ ሰበሰበ
አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ከዳር ለማድረስ የገቢ ማሰባሰብ ስራው በሰፊ ንቅናቄ እየሰራ መሆኑን ገልጿል።
የከተማዋ የታላቁ የኢትዮጵያ ህደሴ ግደብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ÷ በበጀት…