Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው አይ ኤስ ቡድን በኢራቅ ዳግም እየተጠናከረ መምጣቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሸባሪው ኡስላሚስ ስቴት (አይ.ኤስ) ቡድን በኢራቅ  እንደገና እየጠናከረ መሆኑ ተሰምቷል። የእስላማዊ መንግስት (አይ.ሲ.ስ) ቡድን በኢራቅ የመጨረሻ ግዛቱን ካጣ ከ2 ዓመት በኋላ እየተደራጀ መሆኑን የሚያመላክቱ መረጃዎች እየታዩ መሆናቸው  ነው…