Fana: At a Speed of Life!

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ የሲቪል ስራው መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የካቢኔ አባላት እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከስድስት ወራት በፊት ግንባታው የተጀመረውን የሸገር የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ግንባታ ያለበትን ደረጃ በቦታው በመገኘት ተመለከቱ፡፡ በከተማ ውስጥ ያለውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በካዛንቺስ የፅዳት ዘመቻ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኢፌዴሪ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በካዛንቺስ የፅዳት ዘመቻ አከናወኑ። ጠቅላይ ሚኒስትርሩ የፅዳት ዘመቻውን ያከናወኑት ከከተማዋ ባለታክሲ ባለንብረቶች ጋር በመሆን ነው። በፅዳት ዘመቻው 13 የሚነባስ ታክሲ እና 3 የሀይገር…

በፕሪምየር ሊጉ መቐለ፣ ሰበታ፣ ባህር ዳርና ፋሲል ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች እለት ተካሂደዋል። በዚሁ መሰረት ውጤቶቹም፦ ባህር ዳር ከተማ 4-1 ድሬ ደዋ ከተማ ሲዳማ ቡና 1-2 መቐለ 70 እንድርታ ወልዋሎ አዲግራት…

አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ ያፀደቀው የገንዘብ ድጋፍ የማክሮ ኢኮኖሚ ሚዛኑን ለማስተካከል ይረዳል- ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ.ኤም.ኤፍ) ለኢትዮጵያ ያፀደቀው የገንዘብ ድጋፍ የማክሮ ኢኮኖሚ ሚዛኑን ለማስተካከል እንደሚረዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ.ኤም.ኤፍ) ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ…

“የልማት አርበኞች” በሚል ርእስ በአቶ አባዱላ ገመዳ የተፃፈው መጽሃፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “የልማት አርበኞች” በሚል ርእስ በአቶ አባዱላ ገመዳ የተፃፈው መጽሃፍ በዛሬው እለት ተመረቀ። መፅሃፉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል…

ቤተ ክርስቲያኗ ለኢንጂነር ታከለ ኡማ የምስጋና ሽልማት አበረከተች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የምስጋና ሽልማት አበረከተች። ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ሽልማቱ የተበረከተላቸው ከቤተ ክርስቲያኗ ጋር በቅርበትና በትብብር…

አጥፊዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ለህግ እንዲቀርቡ ይደረጋል- የአማራ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ መስጊዶች እና ቤተክርስቲያን መቃጠላቸውን ተከትሎ የክልሉ መንግስት አጥፊዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ለህግ እንደሚያቀርብ ገለፀ። በትናንትናው እለት በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ መስጊዶች…

የሃይማኖቶችን የመቻቻልና አብሮ የመኖር ባህል የሚፃረሩ ጽንፈኛ አካሄዶችን አወግዛለሁ –  ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃይማኖቶችን የመቻቻልና አብሮ የመኖር ባህል የሚፃረሩ ጽንፈኛ አካሄዶችን እንደሚያወግዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ትናንት በአማራ ክልል በሞጣ ከተማ ቤተክርስቲያንና መስጊዶች…