Fana: At a Speed of Life!

በዩኒቨርሲቲዎች የሚከሰቱ ግጭቶች ከትምህርት ስርዓቱ፣ ከአስተዳደር ሁኔታዎችና ከአገሪቱ የፖለቲካ እውነታ ጋር የተያያዙ መሆናቸው ተመለከተ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) የጥናት ውጤትን መሰረት አድርጎ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግጭት መንስዔና ጉዳቶች አስመልክቶ ዓመታዊ መግለጫ አውጥቷል። ካርድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ á በ2012 የትምህርት…

በቀጣይ ዓመት በ255 ሚሊየን ብር የ22 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች የአዋጭነት ጥናትና ዝርዝር ዲዛይን ስራዎች እንደሚከናወኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ጥቅም ላይ መዋል የሚችሉ 22 መካከለኛና ትላልቅ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን የአዋጭነት ጥናትና ዝርዝር ዲዛይን ስራዎች እንዲሁም ክለሳ በ2013 በጀት ዓመት በማከናወን ለግንባታ ምቹ የማድረግ ስራዎች እንደሚከናወኑ ተገለፀ። የሁሉም…

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 960 ኪ.ግ አደንዛዥ እጽ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 960 ኪ.ግ የሚመዝን አደንዛዥ እፅ በቁጥጥር ሾር ማዋሉ ተገለጸ።   የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዋና…

በብሩንዲ በተፈጸመ ጥቃት የ15 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡባዊ ብሩንዲ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ የ 15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።   በደቡባዊ ብሩንዲ ሮሞኒንግ ግዛት የተፈጸመው ይህ ጥቃት የአካባቢው ነዋሪዎች ቤታቸውን ጥለው በጫካ ውስጥ እንዲሸሸጉ እንዳስገደዳቸውም ነው…

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ባለ 5 እና 4 ኮኮብ ሆቴል ኢንቨስተመንት የቦታ ርክክብ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ባለ 5 እና 4 ኮኮብ ሆቴል ኢንቨስተመንት የቦታ ርክክብ አካሂዷል። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ከማል መሀመድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ የሆቴል ኢንቨስትመንቶቹ በጠቅላላው በ2 ነጥብ 1 ቢሊየን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር ተወያይተዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የተመራ የልኡካን ቡድን በትናትናው ዕለት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረጉ የሚታወስ ነው። በጉብኝቱም…

በህዳሴ ግድብ ላይ እየተመዘገበ ለሚገኘው የዲፕሎማሲ ድል የዳያስፖራው ማህበረሰብ ጉልህ ድርሻ ማበርከት ጀምሯል- አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን የመገንባት መብቷን በአለም አደባባይ በማሳወቅ እያስመዘገበችው ለሚገኘው የዲፕሎማሲ ድል የዳያስፖራው ማህበረሰብ ጉልህ ድርሻ ማበርከት መጀመሩን በተለያዩ ሀገራት የኢትዮጵያ አምባሳደሮች አስታወቁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ…

አብዛኛው ኢትዮጵያውያን የህገ መንግስት ማሻሻያና ተጨማሪ የፌደራል የስራ ቋንቋዎች መኖርን እንደሚደግፉ አንድ ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አብዛኛው ኢትዮጵያውያን የህገ መንግስት ማሻሻያና ተጨማሪ የፌደራል የስራ ቋንቋዎች መኖርን እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች የሚስማሙ መሆኑን የአፍሮ ባሮ ሜትር ጥናት ውጤት ጠቆመ። የአፍሮ ባሮ ሜትር ጥናት 8ኛው ዙር የጥናት ውጤት ይፋ ተደርጓል።…

በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ መዝገብ ቀሪ ምስክሮችን ለመስማት ለነሐሴ 20 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ተረኛ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ተረኛ ችሎት አቶ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ ስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ በባለፈው ቀጠሮ በተጀመረ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክር ዛሬ ቀጥሎ የአንድ ምስክር ቃል ተሰምቷል። ፍርድ…

አቶ ተመስገን ጥሩነህ የጣና በለስ ስኳር ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የጣና በለስ ስኳር ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። የጣና በለስ ስኳር ፕሮጀክት ሾል አስኪያጅ አቶ አንተነህ አሰጌ እንዳሉት በፕሮጀክቱ 203 ቻይናውያንና 306…