የዜና ቪዲዮዎች የኢሬቻ በዓልን ህብርተሰቡ ሲያከብር እራሱን ከኮቪድ-19 ተጋላጭነት በመከላከል እና አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድርግ መሆን እንዳለበት ተገለፀ Meseret Awoke Oct 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NxPl7qiR4Dk
የዜና ቪዲዮዎች በ2017 በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አቅርቦትን ሙሉ በሙሉ ተደራሽ ለማድረግ በተዘጋጀው ፍኖተ ካርታ ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Oct 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=tb_HYPOAZQg
የዜና ቪዲዮዎች ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የኢሬቻ በዓልን አስመልክቶ ከአዲስ አበባ የኦሮሞ ሴቶች ማህበር አባላት ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=mvpxvBNJz10
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል ማክበሪያ ቦታ ጽዳት ተካሄደ Meseret Demissu Oct 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሆራ ፊንፊኔየኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች በዓላቸውን በሚያከብሩበት ስፍራ ዛሬ ጠዋት የጽዳት ዘመቻና የጸረ ተህዋሲያን ርጭት ተካሂዷል። በዚህ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የከተማ አስተዳደሩ የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ስራ አስኪያጅ…
ፋና 90 በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ ሊያጋጥም የሚችል ማንኛውንም ጥቃት የማስቀረት አቅሙ አለን – የኢትዮጵያ አየር ሃይል Meseret Awoke Oct 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zSkRcHJ-46Y
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ እና ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Sep 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ እና ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሌተናል ጄነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያዩ። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ የተመራ የልዑካን…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 784 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 7 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Sep 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 139 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 784 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 75 ሺህ 368 ደርሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ትውፊቶች በአግባቡ ሊጠበቁ እና ለትዉልድ ሊተላለፉ ይገባል-የባህል እና ታሪክ ተመራማሪዎች Tibebu Kebede Sep 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሃገራዊ ትዉፊቶች በአግባቡ ሊጠበቁ እና ለትዉልድ ሊተላለፉ እንደሚገባ የባህል እና ታሪክ ተመራማሪዎች ተናገሩ ፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ለፈጣሪው ምስጋና ከሚያቀርብባቸው ስነ ስርዓቶች ውስጥ አንዱ የኢሬቻ ክብረ በዓል ነው ፡፡ ከዝናባማው …