Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ የኢንቨስትመንትና የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጆችን ለዝርዝር እይታ መራ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንቨስትመንትና የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለዝርዝር እይታ ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴ መራ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት…

1 ሺህ 443 ኢትዮጵያውያን እስረኞች ከታንዛኒያ ወደ ሀገር ቤት ሊመለሱ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 443 ኢትዮጵያውያን እስረኞች ከታንዛኒያ ወደ ሀገር ቤት ሊመለሱ መሆኑን በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። ኤምባሲው መቀመጫውን በታንዛኒያ ካደረገው የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ልኡክ እንዲሁም ከአለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት…

2019 በታሪክ ዝቅተኛ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞች የሞቱበት አመት ሆኖ ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንጆቹ 2019 በታሪክ ዝቅተኛ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞች የሞቱበት አመት ሆኖ መመዝገቡን አለም አቀፉ ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች ቡድን አስታወቀ፡፡ በዚህ አመት 49 ጋዜጠኞች በዓለም ዙሪያ መሞታቸውን ያስታወቀው ድንበር የለሹ…

የኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛ፣ የእርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ውድድር መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛ፣ የ3000 ሜትር መሰናክል፣ የእርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ውድድር እየተካሄደ ነው። አትሌቲክስ ውድድሩ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም መካሄድ መጀመሩን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባወጣው መረጃ…

ህንድ በባህር ዘራፊዎች በደረሰ ጥቃት 20 ዜጎቼ ታፍነው ተወሰዱብኝ አለች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ በምዕራብ አፍሪካ የውሃ አካል የነዳጅ ዘይት ጭኖ በመሄድ ላይ በነበረ መርከቧ ላይ  በተፈፀመ ጥቃት 20 ዜጎቿ  ታፍነው እንደተወሰዱባት አስታወቀች፡፡ መርከቡ ከአንጎላ ወደ ቶጎ ዋና ከተማ ሎሜ የነዳጅ ዘይት ጭኖ በመሄድ ላይ…

የመሰረተ ልማት አውታር የሆኑ የኤሌክትሪክ ሽቦዎችን በመቁረጥ ስያጓጉዙ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤሌክትሪክ ሽቦዎችን ከቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና ከወዳደቁ የፕላስቲክ እቃዎች ጋር በማደባለቅ ከገብረ ጉራቻ ወደ አዲስ አበባ ለማስገባት የሞከሩ ሶስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ግምቱ በውል ያልታወቀ የኤሌክትሪክ ሽቦን…

ቦይንግ የ737 ማክስ አውሮፕላን ምርትን ሊያቆም ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቦይንግ ከደህንነት ስጋት ጋር በተያያዘ የ737 ማክስ አውሮፕላን ምርትን በጊዜያዊነት ሊያቋርጥ መሆኑን አስታውቋል። እንደ ኩባንያው ገለፃ የ737 ማክስ አውሮፕላን ምርት ከፊታችን ጥር ወር ጀምሮ በጊዜያዊነት የሚቆም መሆኑ ታውቋል።…

ሩሲያ እና ቻይና በሰሜን ኮሪያ ላይ የተጣሉ የተወሰኑ ማዕቀቦች እንዲነሱ ሃሳብ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ቻይና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሰሜን ኮሪያ ላይ ከጣላቸው ማዕቀቦች ውስጥ የተወሰኑት እንዲነሱ ሃሳብ አቅርበዋል። ይህም ሰሜን ኮሪያ በኒውክሌር የጦር መሳሪያ ዙሪያ ከአሜሪካ ጋር  የምታደርገውን ድርድር  እንደ አዲስ  በመጀመር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው ጄኔቫ በሚገኘው የዓለም ጤና ድርጅት ፅህፈት ቤት የተደረገ ነው። በውይይታቸውም በሁሉን አቀፍ የጤና…

በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል የፓን አፍሪካ ኮንቬንሽን ማዕከል መገንባት የሚያስችል ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል በ22 ሄክታር መሬት ላይ የፓን አፍሪካ ኮንቬንሽንና ኤግዚቪሽን ማዕከል መገንባት የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ። ማዕከሉ ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶችን በማሳተፍ ለመገንባት የታሰበ ሲሆን፥ በምክክር…