Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ መንግስት በጎርፍ ጉዳት ለደረሰባቸው ሱዳናዊያን የሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በጎርፍ ጉዳት ለደረሰባቸው ሱዳናዊያን የሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ አደረገ። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በጎርፍ ለተጎዱ ሱዳናዊያን የሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ ለማድረግ…

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ባለፈው በጀት አመት ከታክስ በፊት 55 ነጥብ 55 ቢሊየን ብር አተረፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ሥር ያሉ 21 የልማት ድርጅቶች በ2012 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 55 ነጥብ 55 ቢሊየን ብር አተረፉ፡፡ ትርፉ በበጀት ዓመቱ ከተሰጠ የ300 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ምርትና አገልግሎት…

በህግ ቁጥጥር ስር በዋሉ 4 ሺህ 183 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ በህግ ቁጥጥር ስር በዋሉ 4 ሺህ 183 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱን የኦሮሚያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሁሴን ዑስማን እና…

ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢሬቻ በዓል ማክበሪያ ቦታን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ የፊታችን ቅዳሜ ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል ያለውን ቅድመ ዝግጅት በዓሉ በሚከበርበት ቦታ ተገኝተው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ ላይ የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ…

ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ100 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን በዛሬው ዕለት የ100 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል። የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አወር ተፈራርመውታል። የተፈረመው ስምምነት…

የሴራሊዮን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ከሀገር እንዳይወጡ ታገዱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴራሊዮን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኧርነስት ባይ ኮሮማ  ከሀገር እንዳይወጡ ታገዱ። የሃገሪቱ መንግስት የቀድሞውን ፕሬዚዳንት ጨምሮ በእርሳቸው የስልጣን ዘመን ባገለገሉ ከ100 በላይ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ የጉዞ…