Fana: At a Speed of Life!

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በክበበ ጸሃይ የህጻናት እንክብካቤ እና ማሳደጊያ ማዕከል በመገኘት ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በክበበ ጸሃይ የህጻናት እንክብካቤና ማሳደጊያ ማዕከል በመገኘት ችግኝ ተክለዋል፡፡ ወይዘሮ አዳነች ችግኝ ከመትከል በተጨማሪም ከሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላት ጋር…

የሴቶች ፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴርና የአመራር አባላት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ትግበራ እንዲዉል ወሰኑ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴቶች ፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴርና የአመራር አባላት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ትግበራ እንዲዉል መወሰናቸውን የሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ እንደገለፁት…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 1 ሺህ 368 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 19 ሺህ 776 የላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 368 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።   በ24 ሰዓታት ውስጥ የ25 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን 567 ሰዎች አገግመዋል።…

ለመጀመሪያ ጊዜ ቀዝቃዛ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀዝቃዛ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን በባቡርና በመርከብ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመረች። አቮካዶ የጫነ የመጀመሪያው ኮንቴነርም ዛሬ ከሞጆ ደረቅ ወደብ ወደ አውሮፓ ለሙከራ ተልኳል ነው የተባለው ። የትራንስፖርት…

በአዲስ አበባ የተገልጋይ እርካታ የሚለካበት የምዘና ስርአት እንደሚዘረጋ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገልጋዩ የአገልግሎት እርካታ የሚለካበት የምዘና ስርአት እንደሚዘረጋ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በከተማዋ ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች የስራ መመሪያ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም ህብረተሰቡ…

በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ከ69 ሺህ በላይ ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ከ69 ሺህ በላይ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተነገረ፡፡ ይህንንም ተከትሎ በሃገሪቱ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 3 ሚሊየን ተጠግቷል ነው የተባለው፡፡ በህንድ እስካሁን 55…

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር በወታደራዊ አመራርነት ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች አስመረቀ፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ ተመራቂዎች የሀገራቸውን ሉዓላዊንትና የህዝባቸውን…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 88ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ የተወያየው በመገናኛ ብዙሃን ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ሲሆን፥ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የመገናኛ ብዙሃን…

የኮሮናቫይረስ የኢኮኖሚ ተፅእኖን ለመቀነስ መንግስት  የወሰነው የዕዳ ምህረት ተግባራዊ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስትሩ ገለፁ 

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮናቫይረስ የኢኮኖሚ ተፅእኖን ለመቀነስ መንግስት  የወሰነው የዕዳ ምህረት ተግባራዊ መሆኑን የኢፌዴሪ የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ገለፁ። በኮሮናቫይረስ ምክንያት የተቀዛቀዘው ኢኮኖሚ እንዲነቃቃ፣ በየድርጅቱ ያሉ ሰራተኞች እንዲቀጥሉ…

ከ129 ሚሊየን ብር በላይ የሚገቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ከሐምሌ 27 እስከ ነሐሴ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ከ129 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ልዩ ልዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች፣ ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና የታክስ ማጭበርበሮች ተደርሶባቸው ለመንግሥት ገቢ መደረጉን አስታወቀ።…