Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፍ ሪፎርም ፍኖተ ካርታ የተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፍ ሪፎርም ፍኖተ ካርታ የተመለከተ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የገንዘብ ሚኒስቴርን ጨምሮ ሌሎች የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊዎች ናቸው፡፡ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር…

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ በፕሮፌሰር መስፍን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ ፕሮፌሰር መስፍን ትልቅ የእውቀት አባት፣ ቁርጠኛ ሰላማዊ ታጋይ፣ የሰብዓዊ መብት…

ከፖለቲካ ፓርቲዎች ገለልተኛ ሆኖ ከሰንደቅ አላማና መለዮ ጋር በመርህ የሚሰራ ሰራዊት ለመገንባት የተጀመረው ሪፎርም ተጠናክሮ ይቀጥላል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ገለልተኛ ሆኖ ራሱን ከሰንደቅ አላማና መለዮ ጋር ሁልጊዜ በመርህ የሚሰራ ሰራዊት ለመገንባት የተጀመረው ሪፎርም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፌደራል ፖሊስ…

299 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 299 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው በትናንትናው እለት ተመልሰዋል። ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ያለ ህጋዊ ሰነድ የገቡና በጅዳ ከተማ በእስር ላይ የነበሩ ናቸው ነው የተባለው። ከሳዑዲ መንግስት ጋር በመተባበር ወደ ሀገራቸው…

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የጂኦግራፊ መምህር፣ ፖለቲከኛ፣ ደራሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች የነበሩት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድም በፕሮፌሰር መስፍን እረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል።…