የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 77ኛ መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በመወያየት ውሳኔ አሳለፈ።
ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግስት ፕሮጀክቶች አስተዳደር እና አመራር ስርዓትን ለመደንገግ በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቷል።…