የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የቅሬታ ምንጭ ሆነዋል ባላቸው ሠራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቅሬታ ምንጭ ሆነዋል ባላቸው ከ20 በላይ ሠራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ። በ2011 ዓ.ም ከአስቸኳይ ጥገና፣ ከኃይል መቆራረጥና አዳዲስ ጥያቄዎች፣ ከቅድመ ቆጣሪ ክፍያ መስተንግዶ፣ ከንብረት አያያዝና አጠቃቀም እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ፓስፖርት የሌላቸው ኢትዮጵያውያን ፓስፖርት ማግኘት የሚችሉበት አሰራር ሊተገበር ነው Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ፓስፖርት የሌላቸው ኢትዮጵያውያን በቀላሉ ፓስፖርት ማግኘት የሚችሉበት አሰራር ተግባራዊ ሊሆን ነው፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢሚግሬሽን፣ የዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በጅቡቲ ጉብኝት እያደረገ ነው Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የመንግስት ልዑካን ቡድን በጅቡቲ ጉብኝት እያደረገ ነው። ልዑኩ ጅቡቲ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱላዚዝ መሃመድ አቀባበል ተደርጎለታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰላም ኖቤል ተሸላሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ነገ አቀባበል ስነ ስርዓት ይደረጋል Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የሰላም የኖቤል ተሸላሚ ለሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በነገው እለት የአቀባበል ስነ ስርዓት እንደሚደረግ ተገለፀ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በትናንትናው እለት በኖርዌይ ኦስሎ ተገኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ያሸነፉት የሰላም የኖቤል ሽልማት ለሰላም ባሳዩት ቁርጠኝነት የተገኘ ነው – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተርበ ዐቢይ አህመድ ያሸነፉት የሰላም የኖቤል ሽልማት ለሰላም ባሳዩት ቁርጠኝነት የተገኘ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። የጠቅላይ ሚኒስትሩን የኖቤል ሽልማት መቀበል አስመልክቶ በአሜሪካ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦስሎ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ለጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ደስታቸውን በሰልፍ ገለፁ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኖርዌይ ኦስሎ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማትን በማግኘታቸው ደስታቸውን በሰልፍ ገለፁ። ኢትዮጵያዊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክትር ዐቢይ ባረፉበት ግራንድ ሆቴል ተገኝተው ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላም እንደ ዛፍ ችግኝ ነው፤ እንክብካቤ ይፈልጋል- ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ሰላም እንደ ዛፍ ችግኝ ነው፤ ችግኝን ተክሎ ለማሳደግ ለማሳደግ እንክብካቤ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ሰላምም ጥሩ ልብ እና እንክብካቤ ያስፈልገዋል” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 130 የቅማንት የማንነት ኮሚቴ አባላት በክልሉ መንግስት የተደረገላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ አካባቢያቸው ተመልሰዋል Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 130 የቅማንት የማንነት ኮሚቴ አባላት የተደረገላቸውን የሰላም ጥሪ ተቀበለው በመግባት በአካባቢው ሠላም ዙሪያ እየመከሩ መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታውቋል። የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ዋና…
ትንታኔና አስተያየት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በሰላም የኖቤል ሽልማታቸውን ሲቀበሉ ያደረጉት ንግግር ( እንግሊዘኛ) Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 Abiy Ahmed Ali – Nobel Lecture Nobel Lecture given by Nobel Peace Prize Laureate 2019 Abiy Ahmed Ali, Oslo, 10 December 2019. “Forging A Durable Peace in the Horn of Africa” Your…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት ተቀበሉ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ። የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ በመካሄድ ላይ ይገኛል ። በስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ…