Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ህብረት ብሪታኒያ ከህብረቱ የምትወጣበትን ጊዜ አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ብሪታኒያ ከህብረቱ የምትወጣበትን ጊዜ በሶስት ወራት ማራዘሙ ተሰምቷል። የአውሮፓ ህብረት መሪዎች የብሪታኒያ እና የህብረቱን ፍቺ እስከ አውሮፓያኑ ጥር 31 ቀን 2020 ሊራዘም በሚችልበት መርህ ላይ ስምምነት መድረሳቸው ተነግሯል።…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ፓርላማ ለመቻቻል እና ለሰላም ምክር ቤት አባል ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአለም አቀፉ ፓርላማ ለመቻቻል እና ለሰላም ምክር ቤት አባል ሆነች። የዓለም አቀፉ ፓርላማ ለመቻቻል እና ለሰላም ምክር ቤት አራተኛ ጉባኤውን ዛሬ በአዲስ አበባ ያካሄደ ሲሆን፥ ኢትዮጵያም አባል በመሆን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ብሔራዊ ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የኤፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የብሔራዊ ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተዋል፡፡ ምክትል…

የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የአስፈጻሚዎች ስልጠና እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የአስፈጻሚዎች ስልጠና እየተካሄደ ነው። እስከ መጭው ሃሙስ ድረስ በሚቆየው ስልጠና ከ5 ሺህ በላይ ሰልጣኞች ይሳተፋሉ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አባል ወይዘሪት ብዙወርቅ ከተተ፥ ስልጠናው በአራት ዋና ዋና…

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከኦሮሚያ ክልል ከተውጣጡ አባ ገዳዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ እና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአባ ገዳዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ። በሀገሪቱ እንዲሁም በኦሮሚያ…

ጃፓን ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓን ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ አረጋገጡ። የኢፌዲሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተላከ ልዩ መልዕክት በዛሬው እለት…

ተማሪዋን አቃጥለው የገደሉት 16 ባንግላዴሻውያን የሞት ፍርድ ተወሰነባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በባንግላዴሽ ተማሪዋ በርዕሰ መምህሯ ወሲባዊ ትንኮሳ የተፈጸመባት መሆኑን ለፖሊስ ሪፖርት በማድረጓ ምክንያት በእሳት አቃጥለው የገደሉ 16 ግለሰቦች የሞት ፍርድ ተወስኖባቸዋል። በቅርቡ በባንግላዴሽ ኑስራት ጃሃን  የተባለች ተማሪ በምትማርበት…

ሩሲያ በሰሜን ምስራቅ ሶሪያ ወሰን ወታዳሮቿን አሰማራች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያ በሰሜን ምስራቅ ሶሪያ ወሰን ኮባኒ ወታዳሮቿን አሰማራች፡፡ ሩሲያ ወታደሮቿን በሰሜን ሶሪያ አዋሳኝ ያሰፈረችው ከቱርክ ጋር ባደረገችው ስምምነት መሰረት መሆኑ ተነግሯል፡፡ በዚህም ሩሲያ በትናትናው ዕለት ወታደሮቿን በሰሜን ምስራቅ ሶሪያ…

በሰዎች የመነገድ ድርጊት ለመከላከል የ“ሰማያዊ ልብ” የግንዛቤ መፍጠሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰዎች የመነገድ ድርጊትን ለመከላከል እና በህብረተሰቡ ላይ የሚያደርሰውን ጫና መቀነስ የሚያስችል ዓለም አቀፍ የግንዛቤ መፍጠሪያ መርሃ ግበር ተካሄደ። “ሰማያዊ ልብ” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የግንዛቤ መፍጠሪያ ዘመቻው በዛሬው እለት በሚሌኒየም…

አሜሪካ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ላበረከተችው አስተዋጽኦ እውቅና ሰጠች

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 13፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና የዋሽንግተን ውጭ ህግ ማህበረሰብ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት እያበረከተች ላለው አስተዋጽኦ የእውቅና ፕሮግራም አካሂደዋል። በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በፕሮግራሙ ላይ ባደረጉት ንግግር…