የፕላንና ልማት ኮሚሽን ለተያዘው የ10 አመት መሪ የልማት እቅድ ውጤታማነት የሲቪክ ማህበራቱ ሚናቸውን እንዲወጡ ጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ከሚሽን የተያዘው የ10 አመት መሪ የልማት እቅድ ውጤታማነት የሲቪክ ማህበራቱ ሚናቸውን እንዲወጡ ጠየቀ::
ኮሚሽኑ ከሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ጋር በመሪ እቅዱ ላይ እየተወያየ ሲሆን፥ የፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ፍፁም አሰፋ…