የቻይና የሀኪሞች ቡድን ዚምባብዌ ገባ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 10 የልኡካን አባላትን የያዘው የቻይና የሀኪሞች ቡድን ዚምባብዌ ደርሷል።
ቡድኑ ዚምባብዌ የገባው ሀገሪቱ የኮኖና ቫይረስን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ ነው ተብሏል፡፡
ከዚህ ባለፈም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የጤና…
የዳኞች አስተያየት አባይ በተሰኘው ዘፈን ላይ የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር
https://www.youtube.com/watch?v=lxcfc3zK55o
የፋና ላምሮት የድምጻውያን የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመቅደስ ግርማ አሸናፊነት ተጠናቋል
https://www.youtube.com/watch?v=C4rykJ4KrK8
ድምፃዊ ግዛቸው ሙላት /አባይ/ በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር # ፋና ላምሮት
https://www.youtube.com/watch?v=0nHToYRuQew
ድምፃዊት መቅደስ ግርማ /አባይ/ – በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር # ፋና ላምሮት
https://www.youtube.com/watch?v=7oDAEBd1nGM
ድምፃዊ ሰለሞን ጥጋቤ/ አባይ/- በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር # ፋና ላምሮት
https://www.youtube.com/watch?v=phjtvekNsCk
በመስቀል ደመራ በዓል የታየው የአብሮነት እና ሰላማዊ የበዓል አከባበር በኢሬቻ በዓልም ሊደገም ይገባል – ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመስቀል ደመራ በዓል የታየው የአብሮነት እና ሰላማዊ የበዓል አከባበር በኢሬቻ በዓልም ሊደገም እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።
ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም…