Fana: At a Speed of Life!

612 ተጨማሪ ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 390 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 747 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 612 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ አሁን ላይም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር…

አርሶ አደሩን በዘላቂነት ተጠቃሚ የሚያደርጉ አሰራሮች እንደሚዘረጉ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደሩን በዘላቂነት ተጠቃሚ የሚያደርጉ አሰራሮች እንደሚዘረጉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ የአርሶ አደር ተወካዮች ጋር ውይይት…

በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ለ3 ነጥብ 3 ሚሊየን የከተማ መሬቶች ይዞታ የመመዝገብ እና የማረጋጋጥ ስራ ለማከናወን ታቅዷል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ለ3 ነጥብ 3 ሚሊየን የከተማ መሬቶች ይዞታ የመመዝገብ እና የማረጋጋጥ ስራ ለማከናወንማቀዱን የፌደራል ከተማ መሬት እና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባ እና መረጃ ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡ የፌደራል ከተማ መሬት እና መሬት ነክ…

የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የኦሮሚያ ክልል አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል የተለየ ገጽታ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል እየሰሩ ላሉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል እየሰሩ ላሉ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በሀገር ደረጃ ዓለም አቀፉን የጤና ቀውስ እንዲሁም በርካታ የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመቋቋም…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከእርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከእርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያ በርካታ ተስፋዎችን መሰነቋን ጠቅሰው የህዳሴ ግድብ ውጤታማ ክንውን እንዲሁም በኮሮና ቫይረስ እየተፈተነም ቢሆን የሃገሪቱ ኢኮኖሚ…

አየር መንገዱ በ2012 በጀት ዓመት 122 ነጥብ 14 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2012 በጀት ዓመት 122 ነጥብ 14 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ፡፡ አየር መንገዱ ገቢውን ያገኘው በዓለም አቀፍና በሀገር ውስጥ ትራንስፖርት መንገደኞችንና ዕቃዎችን በማጓጓዝ፣ የአውሮፕላን ማረፊያ…

የአማራ ልማት ማኅበር 1 ሺህ 255 የመማሪያ ሕንጻ ለመገንባት ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በ2013 ዓ.ም 5 ሺህ 20 መማሪያ ክፍሎች የሚኖራቸው 1 ሺህ 255 አዲስ ሕንጻዎችን ለመገንባት አቅዶ እየሠራ መሆኑን ገልጿል። ይህም በ2012 ዓ.ም ተገንብተው ከተጠናቀቁት እና በተለያዩ የግንባታ…

ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን መስከረም 21 ቀን በብሔራዊ ደረጃ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፍ የአረጋውያን ቀን መስከረም 21 ቀን ‘ወቅታዊ እና ተግባራዊ ምላሽ ለአረጋውያን’ በሚል መሪ ቃል በብሔራዊ ደረጃ እንደሚከበር ተገልጿል፡፡ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አረጋውያን ጡረተኞች ብሔራዊ ማህበር በጋራ…

የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በምዕራብ አርሲ ዞን ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በዛሬው እለት በምዕራብ አርሲ ዞን ጉብኝት አድርጓል፡፡ ልዑኩ ዛሬ በዞኑ የሚገኙ የአብጃታ ሻላ ብሔራዊ ፓርክና የላንጋኖ ሐይቅ መጎብኘቱን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡ ቀደም ባለው ቀንም በቢሾፍቱ የሚገኙ ሪዞርቶችን…