Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ለ14 ሆስፒታሎች የደረጃ እድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ14 ሆስፒታሎችን ደረጃ ማሳደጉን አስታውቋል። በዚህም በክልሉ 12 ሆስፒታሎችን ከመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ወደ ጠቅላላ ሆስፒታል፣ ሁለት ጠቅላላ ሆስፒታሎችን ደግሞ ወደ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ማሳደጉን ገልጿል።…

የጉምሩክ ኮሚሽን በአዲሱ ዓመት አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ ወረቀት አልባ ሊያደርግ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን የአገልግሎት አሰጣጡን ዘመናዊና ቀልጣፋ ለማድረግ በ2013 ዓ.ም የወረቀት አልባ አገልግሎት ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ ጉዳዩን አስመልክተው በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን…

በ150 ሚሊዬን ዶላር ዘመናዊ ላቦራቶሪዎች በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክልሎች እና በኢንስቲትዩቱ በ150 ሚሊየን ዶላር ዘመናዊ የሆኑ ላቦራቶሪዎች ግንባታ እና የአቅም ማጎልበት ስራዎቸን እንደሚጀምር የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።   የላብራቶሪ ግንባታው…

በመንግስት ሆስፒታሎች የኩላሊት እጥበት ህክምና ለሚከታታሉ ዜጎች ወጪያቸው በመንግስት ይሸፈናል-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 ዓ.ም መንግስት ሆስፒታሎች የኩላሊት እጥበት ህክምና ለሚከታታሉ ዜጎች አመቱን ሙሉ የህክምና ወጪያቸው በመንግስት የሚሸፈን መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል ከንቲባዋ የምስጋና ቀንን…

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዮት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ አድርገው ሾመዋል። ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በፓለቲካ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ከቆዩ አንጋፋ ሰዎች…

አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ 551 ለሚሆኑ የፌዴራል ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በፌዴራል፣ በክልልና በመከላከያ ወታደራዊ ማረሚያ ቤቶች ለሚገኙ የፌዴራል ታራሚዎች በተለያዩ መስፈርቶች መነሻ ለ551 ታራሚዎ ይቅርታ ተደረገ ። የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የይቅርታና…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ 100 ለሚሆኑ አይነስውራን ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት 100 ለሚሆኑ አይነስውራን ማዕድ አጋሩ። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ የማዕድ ማጋራት ስነስርዓቱን ያካሄዱት በዛሬው እለት ነው፡፡ በዛሬው ዕለት በተከናወነው በዚህ ማዕድ ማጋራት…