Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ60 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 60 ሺህ 784 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 14 ሺህ 815 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር…

በአዲሱ ዓመት የህግ የበላይነት በማስከበር የዜጎችን ደንህነት ለማረጋገጥ አጥብቆ እንደሚሰራ የብልፅግና ፓርቲ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 2013 ዓ.ም ዜጎች በሰላም ወጥተው የሚገቡበት እና ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የሀገሪቱ አቅጣጫ ሄደው ሃብት የሚያፈሩበት ለማድረግ እንደሚሰራ የብልጽግና ፓርቲ ገለጸ። የፓርቲው የውጭ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ሃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ከፋና…

በ2013 በሀገር አቀፍ ደረጃ የኤሌክትሪክ የሀይል ተደራሽነት ለማሳደግ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ጳጉሜን 3 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 አዲስ ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ሰፊ ስራዎችን በማከናወን በሀገር አቀፍ ደረጃ የሀይል ተደራሽነትን ለማሳደግና የአገልግሎት ኔትዎርክን ለማዘመን እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ…

በ2013 የኦሮሚያ ክልል ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶችን ለመተግበር ዝግጀት ተደርጓል- አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ ፣ጳጉሜን 3 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 አዲስ ዓመት የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ ለመድረግ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማእረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ ተናግረዋል። አቶ አዲሱ አረጋ ከፋና…

የሶማሊያ ጦር በወሰደው እርምጃ 14 የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ ጦር በወሰደው እርምጃ 14 የአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰምቷል። የጦር ሀይሉ እርምጃውን የወሰደው ከዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ በስተሰሜን 30 ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው ባላድ ከተማ የሽብር ቡድኑ ዛሬ ጠዋት ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ ነው…

በመዲናዋ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ጳጉሜን 3 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንዳሉት፥ በተለይ ለበዓሉ አስፈላጊ የሆኑ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች ለሸማቹ…

በሀገር አቀፍ ደረጃ ህግን ለማስከበር በተደረገው የክትትልና የቁጥጥር ስራ 141 ሺህ 369 አጥፊ አሽከርካሪዎች ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ጳጉሜን 3 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ከጳጉሜን እስከ ጳጉሜን እንደርሳለን” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጅው ሀገር አቀፍ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ንቅናቄ ፕሮግራም ዛሬ የቁጥጥር ቀን ሆኖ ተከብሮ ውሏል፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ዕለቱን በማስመልከት እንዳሉትም…