Fana: At a Speed of Life!

ተመድ የኮሮናቫይረስን ለመዋጋት የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 16፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት(ተመድ)የኮሮናቫይረስን ለመዋጋት የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው አስታውቋል፡፡ የገንዘብ ድጋፉ በመሠረታዊነት 132 በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት ውስጥ በድህነት ውስጥ ለሚኖሩ 2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ለሚሆኑ ሰዎች የሚውል…

በአማራ ክልል ለጥፋት ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ሃይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ውስጥ የሽብር ተግባር ለመፈጸም ተልእኮ ተቀብለው ወደ ክልሉ ሰርገው የገቡ 85 የጥፋት ሃይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድሩ አቶ ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በማእከላዊና በሰሜን ጎንደር…

አዲስ አበባ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎችን ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎችን ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። “ጤናችን በእጃችን” በሚል በሮሃ እና ዳልበርግ ግሩፕ በተባሉ ድርጅቶች አነሳሽነት በመንግስት እና በግል ዘርፍ እንዲሁም በግብረሰናይ…

የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህ በሰጡት መግለጫ፥  “ዓባይ ዛሬ እንደስሙ ሆነ፤ ዓባይ…

በአለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 15 ሚሊየንን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 16፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 15 ሚሊየንን ማለፉ ተነግሯል፡፡ እንደጆን ሆፕኪንስ መረጃ በአለም ዙሪያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 15 ነጥብ 2 ሚሊየንን ሲሻገር፥ የ623 ሺህ ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡…

በናይጄሪያ የነዳጅ ምርቶችን በሚያጓጓዝ መኪና ላይ በደረሰ አደጋ የ20 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በናይጄሪያ የነዳጅ ምርቶችን ሲያጓጉዝ በነበረ አንድ የጭነት መኪና ላይ በተከሰተ ፍንዳታ የ20 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ አደጋው  የተከሰተው በደቡባዊ  ናይጄሪያ የኢዶ እና ዴልታ ግዛቶችን በሚገናኝ አውራ ጎዳና ዋና መስቀለኛ መንገድ…

የብልፅግና ፓርቲ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዓመት የውሃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ አመት የውሃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የተሰማውን ደስታ በመግለፅ ለመላ የኢትዮጵያ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ፓርቲው ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው በኢትዮጵያና…

በየመን የሚስተዋለው የረሃብ አደጋ በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ መሆኑን ተመድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በየመን የሚስተዋለው የረሃብ አደጋ በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ መሆኑን አስታውቋል። ድርጅቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት በእርስ በርስ ጦርነት እየታመሰች የምትገኘው የመን ዜጎች በግጭት፣ በድህነት፣ በጎርፍ አደጋ…

የአሮሚያ ክልልር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የህዳሴ ግድብን የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌትን በማስመልከት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላፉ።   ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ የህዳሴ ግድብ ከህፃናት እስክ አዛውንቶች…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 452 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው ፤የ8 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7 ሺህ 294 የላቦራቶሪ ምርመራ 452 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። እንዲሁም በ24 ሰዓታት ውስጥ የ8 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ነው ሚኒስቴሩ የገለፀው። ቫይረሱ የተገኘባቸው…