Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱን ጨምሮ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች የሸገርን ማስዋብና የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ጳጉሜን 3 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች የሸገርን ማስዋብና የእነጦጦ ፓርክን ጎብኝተዋል ። በጉብኝቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ በአመታዊው የአምባሳደሮች ስብሰባ ላይ የተካፈሉ አምባሳደሮችና የቆንሥላ ፅህፈት ቤት…

የሀዋሳ ከተማ ም/ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ በከተማዋ ለሚገኙ 110 አካል ጉዳተኛና አቅመ ደካማ ነዋሪዎች የአዲስ ዓመት ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ በከተማዋ ለሚገኙ አንድ መቶ አስር አካል ጉዳተኛና አቅመ ደካማ ነዋሪዎች የአዲስ አመት ስጦታ አበረከቱ። አቶ ጥራቱ ከተማ አስተዳደሩ ከባለሃብቶች ጋር በመሆን ያዘጋጀውን 1 ሺህ በጎችንና ምግብ ነክ…

በአፋር ክልል በጎርፍ ምክንያት ከ11 ሺህ ሄክታር በላይ የሸንኮራ አገዳ፣የጥጥ እና ሌሎች ሰብሎች ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ጳጉሜን 3 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝ መልቶ ጉዳት ባደረሰበት በአሚባራ ወረዳ የአርብቶ አደሮች፣የግብርና ምርምር እና ባለሃብቶች እርሻ ላይ የደረሰዉ ጉዳት ጉብኝት ተደርጓል፡፡ በጉብኝቱ የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆን በክልሉ…

የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለ1 ሺህ 29 የአየር ኃይል መኮንኖች የማእረግ እድገት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለ1 ሺህ 29 የአየር ኃይል መኮንኖች የማእረግ እድገት ሰጠ። የማእረግ እድገቱን የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳ ሰጥተዋል። በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ÷ የማእረግ እድገቱ ለተጨማሪ ኃላፊነት…