ብሪታንያ የአውሮፓ ህብረት ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር ካልቻለች ያለ ስምምነት ለመለያየት እንደማታቅማማ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታንያ የብሪግዚት ዋና አደራዳሪ ከአውሮፓ ህብረት ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር ካልቻለ ብሪታንያ ከህብረቱ ያለ ስምምነት ለመለያየት እንደማታቅማማ ገለጹ፡፡
ዴቪድ ፍሮስት ለሜይል ጋዜጣ እንደተናገሩት የሀገራቸውን ድንበር ዳግም መቆጣጠር ቅድሚያ…